Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የአሥተዳደሩ አስፈፃሚ አካል በ2015 ዓመታዊ የሥራ ግምገማ ወቅት የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ሪፎርም መደረግ…

በአይሻ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የሲየንግ አፕ ግድብን ገበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ የጄጁ ራስ አስተዳደር ግዛት የኮሪያ ገጠር ማህበረሰብ ኮርፖሬሽን ሪጂን ዋና መ/ቤትን ጎብኝቷል፡፡ የኮሪያ ገጠር ማህበረሰብ ኮርፖሬሽን የሪጂን ዋና መ/ቤት…

በኦሮሚያ ክልል ከነገ ጀምሮ የችግኝ እንክብካቤ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፈው ክረምት የተተከሉ ችግኞችን በዘመቻ የመንከባከብ ስራ ከነገ ህዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚከናወን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ ÷በክልሉ ባለፉት…

ህብረተሰቡ በጋራ ለሰላም ሊሰራ እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በጋራ ለሰላም ሊሰራ ይገባል ሲሉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ጎንደር ከተማን ወደ ተሟላ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ ያለመ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም…

የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ጥያቄ በመንግስት ብቻ የሚመለስ ሳይሆን የግሉ ዘርፍ ትብብርን ይጠይቃል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ጥያቄን ለመመለስ ከግሉ ዘርፍ ጋር በትብብር መስራት እና የግሉን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚጠይቅ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ኖህ ሪል ስቴት በዛሬው ዕለት የገነባቸው 754 መኖሪያ ቤቶች የተመርቀዋል።…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ነገ በአዲስ አበባ የሚካሄደው የሩጫ ውድድር ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 10 ኪሎ ሜትር…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች ፣ አምባሳደሮች ፣ ተጋባዥ…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች ፣ አምባሳደሮች ፣ ተጋባዥ…

በሀገራዊ ምክክሩ ዙሪያ ከዳያስፖራዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ሚናና ተሳትፎ ለአገራዊ ምክክርና ለአገራዊ መግባባት" በሚል መሪ ኃሳብ ከዳያስፖራ አባላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር…

የቻይናው የትምህርት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር የመስራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የትምህርት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከድርጅቱ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ጃሰን ጂን(ዶ/ር) ጋር…