Fana: At a Speed of Life!

ነገ የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። ላለፉት 8 ሳምንታት በዳኞችና በራሳቸው ምርጫ ሲወዳደሩ የነበሩት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ነገ ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

ኮሚሽኑ የተሳታፊዎች መረጣና የአጀንዳ ልየታ በክልሎች ማጠቃለል ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫው መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሳታፊዎች መረጣ እና የአጀንዳ ልየታ በክልሎች ማጠቃለል ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫው መሆኑን ገለፀ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡…

መንግሥት የአረጋውያንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግሥት የአረጋውያንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጹ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የአረጋውያን ቀን "የአረጋውያንን…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ)የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ከጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ በነበረበት ዋጋ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሀገር ውስጥ የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የስራ ሃለፊዎች እና የባለሙያዎች ቡድን በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሀገር ውስጥ የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ "የአፍሪካ የሀገር ውስጥ የምርት…

አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ‘የኛ ምርት’ የተሰኘ ኤግዚቢሽንና ባዛር በመጪው ታህሳስ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽንና ባዛር ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ ሃሳብ ከታህሳስ 3 እስከ 7 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል። አምራች…

ሊቢያ 600 ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ግብፃውያን ወደሀገራቸው ልትመልስ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ በህገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ 600 ሰነድ አልባ የግብፅ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ መሆኗ ተገልጿል፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሊቢያ የሚገኙ ፍልሰተኞችን ወደ አሀራቸው የመመለስ ሃላፊነት የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች…

‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል ለምክር ቤት አባላት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)'ከዕዳ ወደ ምንዳ' በሚል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለ10 ቀናት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። በስልጠናው ማጠቃለያ ምክትል አፈ ጉባኤዋ ሎሚ በዶ÷ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ አቅም…

በሱዳን በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያሉ ዜጎችን የማስወጣት ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ በተለያዩ ምክንያቶች ለመውጣት ያልቻሉትን እና ጦርነቱ በሚካሄድባቸው ቀጣና ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መንግሥት የማስወጣት ሥራ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ይህንኑ የማስወጣት ሥራ…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክሶች ላይ የክስ መቃወሚያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅፅል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በተከሰሰባቸው ተደራራቢ ክሶች ላይ የክስ መቃወሚያ አቀረበ፡፡ ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በዛሬው ቀጠሮ ከማረሚያ ቤት ቀርቧል። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና…