Fana: At a Speed of Life!

የሀዋሳ ከተማ ለህዳሴ ግድብ ዋንጫ 27 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ በሲዳማ ብሔራዊ ክልል በሐዋሳ ከተማ ዛሬ ተካሄዷል። የግድቡ ዋንጫ በከተማዋ በነበረው የሶስት ቀናት የገቢ ማሰባሰቢያ ቆይታ 27 ሚሊየን ብር ማሰባሰብ መቻሉን የሐዋሳ ከተማ…

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በነገው ዕለት ያካሂዳል። ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ምክር ቤቱ…

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አንኳር ጉዳይ ብዝሀነትንና እኩልነትን ማስተናገድ ነው – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር አንኳር ጉዳይ ብዝሀነትንና እኩልነትን ማስተናገድ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት…

ከንቲባ አዳነች ወጣቶች የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያንፁ ፕሮጀክቶች እንዲነድፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያንፁ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ለሚስተዋሉ ክፍተቶች መፍትሄ በመፍጠር የበኩላቸውን አስተዋፅዖ እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ አብርሆት ቤተ…

በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በተደረገው ውድድር የቦታውን ሪከርድ በመስበር አሸነፉ፡፡ በቤይሩት ማራቶን በወንዶች ጋዲሳ ጣፋ 02፡10፡34 በመግባት የቦታውን ሪከርድ በማሻሻል በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ጎጃም…

በሶማሌ ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ ህብረተሰቡን በማስገንዘብ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ሀዋ ሱሌማን እንደገለጹት÷…

የኩላሊት ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ሕመም በዓለማችን እጅግ በአስፈሪ ደረጃ ተስፋፍቶ ያለና የሚታከም ሕመም ነው፡፡ የኩላሊት ሕመም በአዋቂ የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች ውስጥ ከ5 በመቶ በላይ የኩላሊት ጉዳት እንዳለባቸው ይነገራል፡፡ በዚህም…

3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርዕስ የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ማዕከላት መሰጠት ተጀምሯል። በጅማ ስልጠና ማዕከል የመክፈቻ ሥነ- ስርአት የተካሄደ ሲሆን፥ በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች እና…

በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የተማሪዎች ውድድር በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። በዚህ መሰረት ነገ ቅዳሜ ህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም የአፍሪካ ተማሪዎች የሚወዳደሩበት ኤክስፖ…

ሰን አውቶና ካርበን ባንክ በኢትዮጵያ በልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰን አውቶና ካርበን ባንክ በኢትዮጵያ በልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን ከሰን አውቶና ካርበን ባንክ ማኔጀር አብዱል ጋሃኒ…