Fana: At a Speed of Life!

በሙስና ወንጀል የተከሰሱ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 3 ሰራተኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲሚንቶ ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽንና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜን ጨምሮ 3 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ። ፍርድ ቤቱ በሰጠው የቅጣት…

10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ በሴቶች ፍቅርተ ወረታ ከመቻል ስታሸንፍ፣ ጋዲሴ ሙሉ ከኦሮሚያ ፖሊስ እና የኔነሽ ጥላሁን ከኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል፡፡…

አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ንጣፍ ሥራ በቅርቡ ለማስጀመር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መመዘኛ መስፈርትን ተከትሎ እድሳት እየተደረገለት ያለው የአዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ንጣፍ ሥራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ…

በፋይናንስ ተቋማት ያለው የቁጠባ ገንዘብ መጠን ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ያለው የቁጠባ ገንዘብ መጠን ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ ማለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዢ ሰለሞን ደስታ÷ የሕብረተሰቡ የቁጠባ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻልና ለውጥ…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ጥራት ያለው፣ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር በጋራ መስራት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ኤሊ አልቶነን ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በውይይቱ÷ በኢትዮያና በፊንላንድ ቀይ መስቀል ድርጅቶች መካከል ያለው ግንኙነት 90 ዓመት ያስቆጠረና ጥሩ ደረጃ ላይ ያለ…

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ…

የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና…

በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል በነገው ዕለት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ይመረቃል:: በከተማው የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋትና አምራችን ከሸማች ጋር…

በኦሮሚያ ክልል ከ80 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015/2016 የመኸር ወቅት ከለማ የስንዴ ሰብል ከ80 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በክላስተር የለማ የመኸር ስንዴ…