የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ሲያካሂድ የቆየዉን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቋል ።
ምክር ቤቱ ሲያካሂድ በቆየው መደበኛ ጉባኤ በቀረቡ አጀንዳዎችን ላይ በመምከር…