የሀገር ውስጥ ዜና የሐዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ስምሪት ተሰጠ Feven Bishaw Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ መገባቱን የክልሉ የፀጥታ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ- ኃይሉ ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል እና ወቅታዊ ክልላዊ የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል። ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰበታ የጤና ጣቢያ ፕሮጀክት ውል ስምምነት ሳይደረግ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ልዑካን ጋር መከሩ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ከልዑካን ቡድኑ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጤና ቢሮ አመራሮች የጤና ኤግዚብሽንን ጎበኙ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጤና ቢሮ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ የሚገኘውን አገር አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽንን ጎብኝተዋል። አመራሮቹ የጤናውን ዘርፍ ከማዘመንና ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ከመስጠት ረገድ ሀገሪቱ የደረሰችበት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች በነገው ዕለት ይመረቃሉ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርቱ የዳቦ ፋብሪካዎች እና የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት በነገው ዕለት ተመርቀው አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ፡፡ በዚህም በነገው ዕለት ሶስት አዳዲስ የዳቦ ፋብሪካዎች እና ሁለት የምገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድና ከአገር አቀፍ የመንግስትና የግል ዘርፍ ጋር የሚመክር መድረክ ሊካሄድ ነው። የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በ 3 ወሳኝ የግሉ ዘርፍ አጀንዳዎች ላይ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ ማካሄድ ጀመሯል። በጉባኤው መክፈቻ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣ ከሀገር ውስጥ እና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሚሽነር ናስር መሐመድ እንደገለጹት በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በምስራቅ ሐረርጌ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት አስራ አንድ ቀናት የዝናቡ ስርጭቱ በተሻለ ሁኔታ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎችን ይሸፍናል – ኢንስቲትዩቱ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር አንድ ቀናት የዝናቡ ስርጭቱ በተሻለ ሁኔታ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎችን እንደሚሸፍን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በሰሜን ምስራቅ እና…