Fana: At a Speed of Life!

የሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ ቤተ መንግስትን ማደስ የአፋርን ታሪክ ማደስ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ ቤተ-መንግስትን ማደስ የአፋርን ታሪክ እንደገና ማደስ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ። የመደመር ትውልድ መጽሐፍን የማስተዋወቅ፣ የሽያጭ እና የማስመረቅ መርሐ-ግብር በሰመራ ከተማ…

የግብርና ኢኮኖሚያችንን ማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ ኢኒሼቲቮችን ቀርፀን ወደ ስራ ገብተናል-ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ኢኮኖሚያችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ የተለያዩ አዳዲስ ኢኒሼቲቮችን ቀርፀን ወደ ስራ ገብተናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር…

በኢትዮጵያ በሶስት አመታት እስከ 90 ሚሊየን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ከ70 እስከ 90 ሚሊየን የሚደርሱ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ። ለብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እስካሁን ከ 1 ነጥብ…

ሐረር ከተማን ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 2ኛ አመት 2ተኛ መደበኛ…

በመዲናዋ የተሰረቁ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በሕጋዊ ስም በተከፈቱ የንግድ ሱቆች ውስጥ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች የተሰረቁ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በሕጋዊ ስም በተከፈቱ የንግድ ሱቆች ውስጥ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሕጋዊ የሞባይል ስልክ እና የቴሌቪዥን ጥገና ሱቅ ሽፋን ከግለሰቦች የተሰረቁ ስልኮችን እየገዙ…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ260 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ260 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በህብረተሠቡ ጥቆማ ተያዘ። የአፈር ማዳበሪያው የተያዘው በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በተለምዶ ገደል ግቡ ጠጅ ቤት ተብሎ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በሩሲያና አፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሀገራቸው እና አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ፣ የኢኮኖሚ እና ሰብአዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቃል ገብተዋል። ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሩሲያ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ እየተካሄደ…

ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት አመት የደንበኞቹን ቁጥር 78 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት አመት የደንበኞቹን ቁጥር 78 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን አስታውቋል። የቴሌብር ደንበኞች ቁጥሩንም ወደ 41 ነጥብ 1 ሚሊየን እንደሚያሳድግ ነው ያስታወቀው። ኩባንያው የቀጣዩ አመት እቅዱን ይፋ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2015 በጀት ዓመት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤት ገቢ ከ 4ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ከእቅዱ በላይ…

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተውጣጣ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በጉብኝቱ ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት፤ ገጠርን ከከተማ አስማምቶ ለማደግ የተከናወኑ ተግባራትን መመልከቱ…