የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀን ተፈቀደ Feven Bishaw Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብሎ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀን ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል 361 ሺህ 415 ሄክታር መሬት ተዘጋጅቷል – ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጰያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ 361 ሺህ 415 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የተፈጠሮ ሀብት ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤልያስ÷በአንድ ጀንበር ለሚካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋናው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያና የጋናን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ Feven Bishaw Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አዶ ዳንኩዋ አኩፎ አዶ የኢትዮጵያና የጋናን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ እና ለማጠናከር ቁርጠኛ እና ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በጋና የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ተፈሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንጂነር አይሻ የተመራው ቡድን በጌዴኦ የሥራ አፈጻጸም እየተመለከተ ነው Feven Bishaw Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የተመራ የሚኒስትሮች ቡድን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጌዴኦ ዞን በመገኘት የተመረጡ የከተማና የገጠር ተግባራት አፈጻጸም የሚገኝበትን ደረጃ እየተመለከተ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብ እና አደገኛ ዕፅ ተያዘ Feven Bishaw Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብና አደገኛ ዕጽ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። በዚህም መነሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አድርጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብዓት ግዢ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ሰራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Feven Bishaw Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈጽሟል በተባለ የግብዓት ግዢ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ስድስት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን ሰራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ Feven Bishaw Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳንን ግጭት…
ጤና የታይፎይድ ህመም መንስኤ እና ምልክቶች Feven Bishaw Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታይፎይድ ህመም የሚከሰተው ሳልሞኔላ ታይፊ በተባለ ባክቴሪያ ነው። እንደ ህክምና ባለሙያዎች ገለፃ ባክቴሪያው በተበከለ ምግብ፣ መጠጥ ወይም ውሃ የሚተላለፍ ሲሆን÷ በሳልሞኔላ ታይፊ የተያዙ ሰዎች ባክቴሪያውን በአንጀታቸውና በደማቸው ውስጥ ይሸከማሉ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ከ4 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በ3…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለጤና መስክ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለጤና መስክ ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል። የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ በቀጥታ በበይነ መረብ ከማዕከል እየተሰጠ ሲሆን ÷የዩኒቨርሲቲው…