Fana: At a Speed of Life!

ዐቃቤ ህግ አሳዬ ደርቤ በተባለ ግለሰብ ላይ ሀሰተኛና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የወንጀል ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ አሳዬ ደርቤ በተባለ ግለሰብ ላይ ሀሰተኛና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የወንጀል ክስ መሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ በግለሰቡ ላይ ተደራራቢ ሰባት ክሶችን ነው ያቀረበው።…

የሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን÷ በአመቱ 1 ቢሊየን 361 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ1 ቢሊየን…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በመዲናዋ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሊሆኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተገነቡ 12 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆኑ የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢራን በንግዱ ዘርፍ በሦስት ዓመታት 10 ቢሊየን ዶላር በአፍሪካ የማፍሰስ ፋላጎት አሳየች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት በአፍሪካ የባሕር ላይ የንግድ ግንኙነቷን ማጠናከር እና እስከ 10 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ ኢራን በመርከብ የማጓጓዣ አገልግሎት ከአፍሪካ ጋር የምታካሂደውን የባሕር…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌደራል ፖሊስ መርማሪ በግለሰቦቹ ላይ ያቀረበው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ የአለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህማት ሳሌህ አናዲፍ ጋር በኬንያ ናይሮቢ ተወያይተዋል ።…

የጥርሳችንን ጤና እንዴት እንጠብቅ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ማለትም ጠዋትና ማታ በመቦረሽ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይገባል፡፡ ጥርስን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ ንፅህናው እንዲጠበቅ እንዲሁም መቦርቦር እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚያስችል የህክምና…

ለጉምሩክ ህጎች ተገዢ የሆነ ግብር ከፋይ መፍጠር ላይ በትኩረት ይሰራል-ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለታክስ በቂ ግንዛቤ ያለው እና ለታክስ እንዲሁም ለጉምሩክ ህጎች ተገዢ የሆነ ግብር ከፋይ መፍጠር በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ ነው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ፡፡ ሀገራዊ የታክስና ጉምሩክ ህግ ተገዢነት…

አምስት ግልገሎችን የወለደችው በግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡ እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…

የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድንናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ እንደሚችል…