የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች ሲተገበር የቆየው የግሪን ፒፕል ኢነርጂ ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑ ተመለከተ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ፣ ሲዳማ እና ከፊል ኦሮሚያ ክልሎች ሶላር ኢነርጂን በመጠቀም ለሦሥት ዓመታት በሙከራ ደረጃ ሲተገበሩ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ውጤታማ መሆናቸውን ተከትሎም ለማኅበራት ተላልፈው መሰጠታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከአዘርባጃን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ፋሪስ ሬዚቨርቨ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ፣ በባለብዙ ወገን እና በሌሎች የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክረዋል። ሁለቱ ተቋማት በሱዳን ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮፐርቲ ታክስ በኢትዮጵያ አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Feven Bishaw Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ሲ) ፕሮፐርቲ ታክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ መደረግ አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ፕሮፐርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአማራ እና በትግራይ መካከል ያሉ የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች በስክነት እንዲታዩ ጠየቁ Feven Bishaw Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአማራ እና በትግራይ ክልል ያሉ የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች በስክነት እንዲታዩ ጠየቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተማመን፣ የመከባበር እና የይቅርታን ዘር ያልዘራ ሰው የሰላም አዝመራን ማጨድ አይችልም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተማመን ዘር፣ የመከባር ዘር እና የይቅርታን ዘር ያልዘራ ሰው የሰላም አዝመራን ማጨድ አይችልም ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ 20 ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሰረተውን የሽብር ወንጀል ክስ በዝርዝር ንባብ አሰማ Feven Bishaw Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ ሽብርና የህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በሰኔ 22 ቀን 2015ዓ.ም በነበረ ቀጠሮ በተከሳሽ ጠበቆችና በዐቃቤ ህግ በኩል የተነሱ አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከነገ ጀምሮ ይሰጣል-ትምህርት ቢሮ Feven Bishaw Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከነገ ጀምሮ እንደሚሰጥ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የምዘናና የፈተናዎች ዳይሬክተር አቶ ክንፈ ፍስሃ እንደገለፁት÷ በክልሉ ከ60 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች ተሰረዙ Feven Bishaw Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች መሰረዛቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሬሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ3 ዓመታት ውስጥ የመዲናዋን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ እየተሠራ ነው አሉ Feven Bishaw Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ሰራዊትን እና የጸጥታ አካላትን በማሳተፍ…