Fana: At a Speed of Life!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እና የክልል…

የአዲስ አበባ ከተማና የጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሜቲ ታምራት…

በስቶኮልም በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዊዲን ስቶኮልም በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች ድል ቀንቷቸዋል። የ2023 የዳይመንድ ሊግ 7ኛው ዙር ውድድር በስቶኮልም የተካሄደ ሲሆን በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊን አትሌቶች…

በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ 75 ሺህ 100 የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች÷ በ182 የመፈተኛ ጣቢያ እየተፈተኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የጀርመን ጉብኝታቸውን ሰረዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በጀርመን ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት ሰረዙ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ጉብኝቱን የሰረዙት በሀገሪቱ በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት መሆኑ ታውቋል፡፡ የጀርመን ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት…

ኢትዮጵያ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም ስኬቶችንም አስመዝግባለች- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም ከውስጥና ከውጪ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የፌዴራል እና የክልል የሚዲያና…

ፖሊስ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተዋል ያላቸውን 20 ግለሰቦች ፍርድቤት አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፖሊስ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ከደብረ ብርሃን በቅርብ ዕርቀት ላይ በሚገኝ መኖሪያ ቤት በመመሸግ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ያላቸውን 20 ግለሰቦች ፍርድቤት አቀረበ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

ኢትዮ-ቴሌኮም እና ንግድ ባንክ በጋራ የዲጂታል ፋይናስ አገልግሎት መሥጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ -ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናስ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የዲጂታል የፋይናስ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ። በሁለቱ ተቋማት ይፋ የሆነው አገልግሎት ÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት…

የአረፋ በዓልን ምክንት በማድረግ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ)በዓልን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲዮም የሚካሄደው ሃይማኖታዊ ስነ-ስርአት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቀ የትራፊክ መጨናነቅ እንደይፈጠር ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በዓሉ…

በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ተፈጽሟል – መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈጸሙን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ መንግስት…