የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ90 ቀናት በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀዳማይ ልጅነት ንቅናቄ ትግበራ ልዩ ትኩረት በመስጠት በ90 ቀናት የሚሰሩ ሌሎች ስራዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መወያየታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ ተገኘ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ተቋማት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ መገኘቱን የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2014 በጀት ዓመት ሪፖርት አመላከተ። በወቅቱ ያልተወራረደ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብን በተመለከተ ኦዲት በተደረጉ 131…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አሲዳማ አፈርን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማከም የማዕድን እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ(ኢ/ር)ና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በአሲዳማ አፈር ላይ ያለውን ችግር በፍጥነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕግ የበላይነት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"የሕግ የበላይነትና የመልካም አስተዳደር ግንባታ በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው መድረኩ÷ ዓላማ በሕግ የበላይነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በ770 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ካምፕ ተመረቀ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ770 ሚሊየን ብር ወጪ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የተገነባው የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ካምፕ ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳጊ ሀገራት ያለውን የዓየር ንብረት ፋይናንስ ጉድለት መሙላት ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓየር ንብረት ለውጥ ለፈጠራቸው ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠት በአዳጊ ሀገራት ዘንድ ያለውን የዓየር ንብረት ፋይናንስ ጉድለትን መሙላት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ባወጡት መልዕክት ኢትዮጵያ የዓየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፕሬዚዳንት ማክሮንን የአፍሪካ ሀገሮችን ለመደገፍ ላሳዩት ፈቃደኛነት አመሰገኑ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ ሀገሮችን ለመደገፍ ላሳዩት ፈቃደኛነት ምስጋናቸውን አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰሞኑን በፓሪስ በተካሄደው አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፋዊና ቀጠናዊ ሁኔታን በመገንዘብ ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ በዞን ደረጃ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረገ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ በዞን ደረጃ የጊዜያዊ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በ1 ሺህ 812 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ ያስፈጸመውንና 849 ሺህ 896 መራጮች ድምፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በ18 ሄክታር ላይ የሚገነባው ሆስፒታል 4 ቢሊየን ብር የሚፈጅ ሲሆን፥ በሶስት ዓመት ተገንብቶ ለአገልግሎት…