የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት ዳግም ተጀመረ Feven Bishaw Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት ዳግም መጀመሩ ተገልጿል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከአማራ፣አፋርና ትግራይ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ ጋር በሰጠው መግለጫ÷ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ በተሰራው በርካታ ስራ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ ፤ እናብብ” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ፤ እናብብ" በሚል መሪ ሐሳብ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው:: በውይይቱ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ምሁራን፣ ደራሲዎች እና የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል:: በአዲሱ ሙሉነህ
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገቡ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገብተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በአራት የአፍሪካ ሃገራት ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን÷ በታንዛኒያ እና ኮሞሮስ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቡሩንዲ ሶስተኛ የጉብኝታቸው መዳረሻ ሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ካቢኔ ከሸዋል ኢድ በዓል ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ገመገመ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ካቢኔ ከሸዋል ኢድ በዓል ዝግጅቶችና ከበዓሉ ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ገምግሟል። በዚህም በእለቱ የሚመረቁ ፕሮጀክቶችን፣ የክልሉን የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን፣ የጽዳትና ውበት ስራዎችንና የአገልግሎት መስጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"ሚኒባስ" ተሽከርካሪ ውስጥ ባዶ ፍራሽ አንጥፈው የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በሕክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ የማታለል ድርጊቱን ሲፈፅሙ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን የፈታችበት መንገድ ሁነኛ ተምሳሌት ነው አሉ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካውያን ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ ለሚለው አህጉራዊ መርህ ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን የፈታችበት መንገድ ሁነኛ ተምሳሌት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ከአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በመብረቅ አደጋ የሁለት ታዳጊ ህፃናት ህይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ በመብረቅ አደጋ የሁለት ታዳጊ ህፃናት ህይወት አለፈ፡፡ የከተማው ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን አዳነ አለማየሁ÷ በከተማው አዲስ ከተማ ቀበሌ ልዩ ስሙ ብርሃን አዲስ ከተማ ሠፈር ከቀኑ 8፡30 የጣለው ከባድ ዝናብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የነዳጅ ሽያጭ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 153 ነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ ሽያጭ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እየተከናወነ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ነዳጅ ማደያዎች ባለሙያዎች እና የቴሌብር ወኪሎች ተሰማርተው አስፈላጊውን እገዛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Apr 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ ከተማ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በዘርፉ የተሰማሩ የከተማዋ…