Fana: At a Speed of Life!

የኢድ ሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ሺህ 444ኛው የኢድ አልፈጥር  በዓል የኢድ ሶላት ስነ ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አስታወቀ። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል የሶላት ስነ ስርዓት በርካታ…

የዒድ አልፈጥር በዓል በተለያዩ ከተሞች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በተለያዩ ከተሞች በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ በጅማ፣ሀረር፣በጅግጅጋ፣አሰላ፣በደብረብርሃን፣ አሶሳና በዲላ ከተሞች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው የተከበረው፡፡…

የዒድ አልፈጥር በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከበረ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት በዓሉ የሰላም፣…

ከውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ሕጋዊ መስመር መዘርጋቱ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ሕጋዊ መስመር መዘርጋቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ጋር ተያይዞ የተገኙ ውጤቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል ።…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ልማትና ፕላን ኮሚሽን እና የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮን ጨምሮ የ11 ሴክተሮች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የኦሮሚያ…

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ፖሊሶች የከፍተኛ ማዕረግ እድገት፣የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ። በመርሐ ግብሩ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የኦሮሚያ ክልል…

የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ-ጫምባላላ በዓል በርካታ የበዓሉ ተሳታፊዎች፣ ርዕሳነ መስተዳድሮች…

አስተዳደሩ ለሥራ ዕድ ፈጠራ በትኩረት ይሠራል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሥራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት እደሚሠራ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ “ምክንያታዊ ወጣት ለአዲስ አበባ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ 16…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ "ፊቼ ጫምባላላ" በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እንደገለጹት÷ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…

አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ከፋኦ የኢትዮጵያ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ከተባባሩት መንግስታት ድርጅት የምግብና እርሻ ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪ ፋራይ ዚሙድዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስቴሩ አዲስ…