የሀገር ውስጥ ዜና የመውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ Feven Bishaw Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለሚመረቁ ተማሪዎች በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም 200 ሺህ ከመንግሥትና ከግል ዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሕዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት የቢዝነስ ፎረም ጋር በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ እንዲሁም ከአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት መሳብ ስለሚቻለው የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። በአፍሪካ ህብረት 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 20 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገልጿል፡፡ በዚህም ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል አስራ አንዱ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር 2015 ዓ.ም እየተሸጠበት ባለው ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከኅዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቀሌ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተገናኘ Feven Bishaw Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተቋርጦ የቆየው የመቀሌ ከተማ ኤሌክትሪክ ኃይል ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል (ግሪድ) ጋር መገናኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የመቀሌ ከተማ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአንድ ዓመት በላይ ከብሔራዊ የኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁለት ልጆቿን አባት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ Feven Bishaw Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሁለት ልጆቿን አባትና ባለቤቷን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነባት፡፡ በተመሳሳይ ከባድ የውንብድና ወንጀል በመፈፀም የሰው ሕይወት ያጠፉ ሁለት ግለሰቦች በ18 ዓመት ፅኑ እስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት ለደረሰበት ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል:: ድጋፉ የሙስሊም ኤ አይ ዲ አሜሪካ ሰብዓዊ አገልግሎት ድርጅትን በማስተባበር ነው የተደረገው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ14 ሚሊየን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና ዞንና በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ14 ሚሊየን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በገንዘብ ሚኒስቴርና በአፍሪካ ልማት ባንክ መካከል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ገንዘቡ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሩሲያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የኢትዮ-ሩሲያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ ማስጀመሪያ ላይ መልክት ያስተላለፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ኢትዮጵያ እና ራሽያ ያላቸውን ጠንካራ ታሪካዊ ግንኙነት…