Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 5 አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በክልሉ ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን መታገል የሚያስችል 5 አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሚቴ አቋቁመዋል። የመንግስትና የህዝብን ሃብት ከብክነት ለመታደግ…

1 ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 1 ሺህ 154 ወንዶች እና 8 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ( ባባ ) የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ( ባባ ) የቀብር ፅነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡ ወጣቱ የፊልም ባለሙያ ታሪኩ ብርሃኑ ባደረበት ህመም ምክንያት ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን፥ ሥርዓተ ቀብሩ በዛሬው ዕለት…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ35 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ35 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው የገጠር ልማታዊ የሴፍቲኔት ፕሮግራምን ለማገዝ ነው ተብሏል። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በተገኙበት በኢትዮጵያ የአውሮፓ…

የኩፍኝ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከታህሳስ 13 ጀምሮ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፊታችን ታህሣስ 13 ቀን ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ እስከ 5 ዓመት የእድሜ ክልል ያሉ ህፃናት እንዲከተቡ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኩፍኝ በሽታ መድኃኒት…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛምቢያ ሉሳካ አቅራቢያ 27 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨውን ዘገባ አጣራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛምቢያ መዲና ሉሳካ አቅራቢያ 27 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨውን ዘገባ እንደሚያጣራ አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ እንዲሁም በህገወጥ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ወደ…

ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የመልሶ ማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ቢሆንም ድጋፉ በቂ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭቱ ምክንያት ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ መልሶ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ቢሆንም ከደረሰው ጉዳት እና ከተጎጂዎች ቁጥር አኳያ የሚደረገው ድጋፍ በቂ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በራያ ቆቦ ወረዳ እንዲሁም በቆቦ፣ አላማጣ…

መንግስት በሽብር፣ በጽንፈኞች፣ በሌብነትና የጥቅም ትስስሮች ላይ የጀመረውን ዘመቻ አጠናክሮ ይቀጥላል- ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በሽብር፣ በጽንፈኞች፣ በሌብነትና የጥቅም ትስስሮች ላይ የጀመረውን ዘመቻ እና እርምጃ ህብረተሰቡን ባሳተፈ አግባብ አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

በጎንደር ሀሰተኛ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 95 ሺህ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ሀሰተኛ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 95 ሺህ የአሜሪካ ዶላር መያዙ ተገለፀ፡፡ የጎንደር ከተማ አሰተዳደር ፓሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ዋና ሀላፊ ኢንስፔክተር እየሩሳሌም አስማረ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከሶማሊያ ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የሶማሊያ ፖሊስ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ድንበር ዘለል በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችል ሲሆን÷ በተለይ ሽብርተኝነትንና ህገ-ወጥ የሰዎችንና ጦር መሳሪያ ዝውውርን…