Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተፋሰስ ልማት ስራ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ "የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን!" በሚል መሪ ሀሳብ ለ30 ቀናት የሚከናወነውን የዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ አስጀምረዋል።…

በእሳት እና በመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ በደረሰ የእሳት እንዲሁም በሐረር ከተማ እና በስልጤ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ በአጠቃላይ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ። በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፤…

በለውጡ ዓመታት በመሰረተ ልማት አቅርቦት ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት በመሰረተ ልማት አቅርቦት ዘርፍ ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ከፓርቲው የመጀመሪያ ጉባኤ በኋላ በመሰረተ ልማት ዘርፍ በተቀመጡ…

የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ቦሉ ግዛት በእሳት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ቦሉ ግዛት በተከሰተ የእሳት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው የሀዘን መግለጫ በአደጋው ህይወታቸውን ስላጡት ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጾ፤…

አየር ኃይሉን ከአፍሪካ ቀዳሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይሉን ከአፍሪካ አየር ኃይሎች ቀዳሚ ለማድረግ በከፍተኛ ንቅናቄ እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ…

በአፋር ክልል በ783 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ሎጊያና ሚሌ ከተሞች በ783 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡና ከ160 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሁለት የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል። ፕሮጀክቶቹ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የብሄራዊ ታክስ ሪፎርም ግብረ ሀይል የግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሄራዊ ታክስ ሪፎርም ግብረ ሀይል የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6ወራት የገቢ አሰባሰብ በእቅዱ መሰረት በተሳካ ሁኔታ የተፈፀመ መሆኑን እና በቀሪ…

በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የጎላ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ለውጭ ኢንቨስትመንት ባንኮች እና ኢንቨስተሮች ክፍት መደረጉ የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ድርሻው የጎላ መሆኑን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሙዓለ ንዋይ…

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢንፒንግ ከሩሲያ አቻቸው ጋር በዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ጉዳዮች የጋራ ጥቅም አስመልክተው በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ÷ ፑቲንና ዢንፒንግ…

ሐዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሐዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ቀን 9:00 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው…