Fana: At a Speed of Life!

የኔዘርላንድስ ባለሀብቶች በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የተፈጠሩ ዕድሎችን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ስቲጅን ጃንሰን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በሁለትዮሽ ትብብር፣ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ…

ኢትዮጵያ በቴሌኮም መሰረተ ልማት እመርታዊ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቴሌኮም መሰረተ ልማት ተደራሽነት እመርታዊ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት የሚቆይ የኢንተርኔት ልማት ጉባዔ መክፈቻ መርሐ-ግብር…

የንግድ ማበልፀጊያ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የንግድና ሎጂስቲክስ ስርዓቱን ለማሻሻልና ለመለወጥ የሚያስችል የንግድ ማበልፀጊያ ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል። በኢትዮ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት የተዘጋጀው ኮንፍረንሱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና በሌሎች የአካባቢው ሀገራት…

በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ እንዴት መሳተፍ ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡ መንግስትና የግሉ ዘርፍ…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ 80 ሺህ ሰዎች በካንሰር ይያዛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፋር ክልል ጤና ቢሮ በዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማዕከል አገልግሎት አስጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የጤና ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አመራር አካላት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ጥሪ…

የሺህ ጋብቻ የፊታችን እሁድ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ "ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው"በሚል መሪ ሃሳብ የፊታችን እሁድ እንደሚከናወን ተገለጸ። የዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከኢትዮጵያ አልፎ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች ለመሳተፍ መመዝገባቸው…

ቢትኮይን በታሪኩ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ቢትኮይን የተባለው ክሪፕቶከረንሲ በታሪኩ ከ109 ሺህ ዶላር በላይ በመድረስ ከፍተኛ ዋጋ ማስመዝገቡ ተገለጸ። እንደ ቢትኮይን ያሉ ያልተማከሉ የዲጂታል ገንዘብ አማራጭን የሚደግፉት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን…

ከተራና ጥምቀትን ስናከብር ትስስራችንን በሚያጠናክር ተግባር መሆን አለበት- ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራና እና ጥምቀት በዓላትን ስናከብር ማህበራዊ ትስስራችንንና አብሮነታችንን በሚያጠናክሩ ተግባራትን ሊሆን ይገባል ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስገነዘበ፡፡ ምክር ቤቱ ለከተራ እና ጥምቀት በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ጥምቀት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ  የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር  የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ከተማ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ እና አፈ ጉባዔው ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ…