Fana: At a Speed of Life!

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ510 አውቶብሶች አገልግሎት እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ510 አውቶብሶች አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ገለፀ፡፡ ተቋሙ የተመሰረተበትን 10ኛ አመት በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። የአገልገሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ጂግሶ…

የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ለሀገር የብልፅግና ጎዞ የድርሻውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ለሀገር ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ የድርሻውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ተናገሩ። በወጭና ገቢ ንግድ እንዲሁም…

ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል- አይሻ መሀመድ(ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጡን ተከትሎ ለሀገርና ለሕዝብ የወገነ በላቀ መልኩ ግዳጅ መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሯ አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትሯ፥ ተቋማዊ አቅምን ለመገንባት በተከናወኑ የለውጥ…

ለውጡን ተክትሎ በፍትህ ዘርፉ ላይ መሠረታዊ የሚባሉ ለውጦች ተከናውነዋል-ወ/ሮ ሃና አርዓያ ስላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጡን ተክትሎ በፍትህ ዘርፉ ላይ መሠረታዊ የሚባሉ ለውጦች ተከናውነው በርካታ ስኬቶችም መመዝገባቸውን የፍትህ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያ ስላሴ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በለውጡ ዓመታት በፍትህ ዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትንና የተገኙ ስኬቶችን…

359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና ለአደጋ የተጋለጡ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማትና የማስተዋወቅ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማትና የማስተዋወቅ ሥራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የቱሪዝም ልማትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር ፋንታሁን ታደሰ፤ በክልሉ የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት…

ከምሁራን ጋር የሚደረግ ውይይት የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምሁራን ጋር የሚደረግ ውይይት የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ለማስቀጠልና ሰላምን ለማስከበር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ‘የምሁራን ሚና ለሀገር ግንባታ’ በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ ላይ…

አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን ወለደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አንዲት በግ 5 ግልገሎችን ወልዳለች። የተወለዱት ግልገሎች ሁለቱ ወንዶች ሲሆን ሶስቱ  ሴቶች ናቸው፡፡ በጓ ከዚህ በፊትም በአንድ ጊዜ ሶስት እና አራት ግልገሎችን ወልዳ…

የኢትዮጵያ የመድሀኒት አቅርቦት የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ 36 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የመድሀኒት አቅርቦት የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ 36 በመቶ መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፋርማስቲካል ፎረምን ለማቋቋም ያለመ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በፓኪስታን ውጭ…