Fana: At a Speed of Life!

1ሺህ 214 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 214 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ከመለሱት ዜጎች መካከል 774 ወንዶች፣ 220 ሴቶች እና 220 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ ከሆኑት አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ባደረጉት ገለጻ÷ የአጎዋ ዕድል በመቋረጡ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

የሽረ ኮር ሳይት ጥገና ሲጠናቀቅ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች የቴሌኮም አገልግሎት እንደሚያገኙ ኢትዮ ቴሌኮም ገለፀ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽረ ኮር ሳይት ጥገና ሲጠናቅ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች የቴሌኮም አገልግሎት እንደሚያገኙ ኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናገሩ፡፡ ስራ አስፈፃሚዋ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረባው…

የተደራጀ ሌብነትን ለመዋጋት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተደራጀ ሌብነትን ለመዋጋት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ ስራውን መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ብሄራዊ ኮሚቴው የመሬት እና የመንግስት ቤቶች አስተዳደር፣ የፀጥታና የፍትህ…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወይም ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ።  …

ዲፕሎማቶች በአማራ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን የሚወክሉ ዲፕሎማቶች በአማራ ክልል የአምራች ኢንደስትሪዎችን ጎበኙ። ለቀናት የተለያዩ ስልጠናዎች የወሰዱት ዲፕሎማቶቹ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡልልታ በተገኙበት በደብረብረሃን ያሉ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እና…

በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ ሰባት እና ስምንት ወደ ጥሎ ማለፍ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን ለመለየት የሚደረጉ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደለችው ብራዚል ቀድማ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ብታረጋግጥም የምድቧን ሶስተኛ…

ኢትዮጵያና ሱዳን በህዳሴ ግድብና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማሙ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን በህዳሴ ግድብ እና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ እና ባቋቋሟቸው የሁለትዮሽ የትብበር መድረኮች በኩል ለመፍታት ተስማምተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን…

ክፍለ ከተማው ለ65 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ ቁልፍ አስረከበ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለ65 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ ቁልፍ ባዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ በተገኙበት በተደረገው የሼድ ርክክብ÷ በህገ-ወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩና ከ5 ዓመት በላይ የሆናቸውን ደግሞ…

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የመውጫ ፈተናው መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ ሁሉም መርሐ ግብሮች የሚመረቁ ተማሪዎችን እንደሚመለከትም ተመላክቷል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር…