የሀገር ውስጥ ዜና 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በድሬዳዋ ተከበረ Feven Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኅብረብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ሐሳብ 17ተኛው የብሐር፣ ብሔረሰቦና ሕዝቦች ቀን በድሬዳዋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ በአከባበሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዛሃራ ዑሙድ÷ በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በመረጃ መረብ ደኅንነት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለፀች Feven Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዲጂታላይዜሽን፣ በመረጃ መረብ ደኅንነትና በዲጂታል ክህሎት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለፀች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከሩሲያ የዲጂታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ብዙሃን መገናኛ ምክትል…
ስፓርት በዛሬው የዓለም ዋንጫ ጀርመን ከኮስታሪካ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል Feven Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ አምስት እና ስድስት ወደ ጥሎ ማለፉ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን የሚለዩ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚህም መሰረት በምድብ አምስት ጀርመን ከኮስታሪካ ምሽት አራት ሰዓት ላይ የሚደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት ሁለት የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ሁለት የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ። ምክር ቤቱ የትምህርት ደረጃቸውን እና የአመራር ብቃታቸውን መሰረት በማድረግ ለሁለት የካቢኔ አባላት በከፍተኛ ድምጽ ሹመት ሰጥቷል። በዚህም ዶክተር ኢብራሂም መሐመድን የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ “ተጨባጭ እና ተግባራዊ” ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን እንዲያዘጋጅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠየቁ Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ “ተጨባጭ እና ተግባራዊ” ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን እንዲያዘጋጅ የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ እያስተናገደች ባለችው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከ600 ሺህ ዶላር በላይ የሚገመቱ ተሽከርካሪና ትጥቆችን ለፌደራል ፖሊስ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት ከ600 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመቱ ተሽከርካሪዎችንና ትጥቆችን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዚህም አምስት ኮሮላ ክሮስ ፓትሮል ተሽከርካሪዎች፣ ጥይት መከላከል የሚችል አንድ ተሽከርካሪ፣ የግንኙነት ማሻሻያ…
ጤና የአንጀት መቆጣት መንስዔ እና ምልክቶች Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት መቆጣት (Inflammatory Bowel Disease) ለምግብ መፈጨት ሂደት የሚያገለግሉት የሆድ እና አንጀት ክፍል መቆጣት ወይም እብጠት መፍጠርን ያመላክታል። ይህ ደግሞ የሆድ ሕመም፣ መቁሰልና የክብደት መቀነስን ያስከትላል። እንደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከጥር 2022…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቋመ Feven Bishaw Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል እና የወንጀሉን ተዋንያን ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችል ክልላዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኮሚቴው በተለያዩ መዋቅሮች በተደራጀ መልኩ የሚፈፀም የመሬት ነክ ሙስና፣ ከግብር፣ ከግዥ፣ ለፕሮጀክቶች፣ ከግንባታ ፍቃድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ወራት 22 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአራት ወራት ውስጥ በመደበኛ እና የማዘጋጀ ቤት የገቢ ማሰባሰብ ስራ 22 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ÷በክልሉ ፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ…