Fana: At a Speed of Life!

የህፃናትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻናት በቀላሉ እንዳይታመሙ በሽታ የመከላከል አቅማቸው መጎልበት አለበት:: ይህንንም ለማድረግ ደግሞ መሠረታዊ መርሆዎችን ማስታወስ ያስፈልጋል፡፡ እነሱም ጡት ማጥባት፦ ቢያንስ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ጨቅላ ህጻናትን ጡት ብቻ ማጥባት የራሱ…

በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛ ቀኑን በያዘው የዓለም ዋንጫ ውሎ ካሜሮን እና ጋና የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደሉት አፍሪካዊቷ ካሜሮን ከስዊዘርላንድ ቀን ሰባት ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡…

አፍሪካውያን ለኢንዱስትሪ ልማትና የእርስ በርስ ንግድ መጠናከር ትኩረት መስጠት ይገባቸዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ለኢንዱስትሪ ልማትና የእርስ በርስ ንግድ መጠናከር ትኩረት መስጠት ይገባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ በኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት ልዩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ዙሪያ ስልጠናና የተልዕኮ አቅጣጫ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ዙሪያ ስልጠናና የተልዕኮ አቅጣጫ ሰጥተዋል። ስልዕጠናው በአፍሪካ የአመራር የልህቀት ማዕከል የተሰጠ ነው። በስልጠናው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተውጣጡ ወጣትና…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ የመተላለፊያ መንገዶች እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን ብዙ ጊዜ ቫይረሱ የሚገኝባቸው እንስሳት በሞቃታማ እና ዝናባማ ደኖች አቅራቢያ ይገኛሉ። የዝንጀሮ ፈንጣጣ የያዘው ሰው ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ ሕመም ፣ የንፍፊት እብጠት፣ ብርድ…

የፍትህ ስርዓቱ ከፖለቲካዊ ለውጥ በኋላ ያለው ነባራዊ ሁኔታ በሚል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ከፖለቲካዊ ለውጥ በኋላ ያለው ነባራዊ ሁኔታ በሚል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ በፍትህ ስርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮች አሁናዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ጉዞ የሚዳስሱ ጥናታዊ ፅሁፎች እየቀረቡ ነው። የፍትህ ሁኔታ…

በአለም ዋንጫ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ቀን የኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ 2 ለ 0 ተሸንፋለች፡፡ የኔዘርላንድስን የማሸነፊያ ጎሎች የፒኤስቪው አጥቂ ኮዲ ባክፖ እና የአያክሱ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ዴቪ ኬላሰን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የተሳኩ…

መንግስት የሰላም ስምምነቱን መሰረት በማድረግ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት እየተወጣ ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት መሰረት በማድረግ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት በተሟላ መልኩ እየተወጣ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ፡፡ አዎንታዊና ዘላቂ ሰላም የሚመነጨው ከውስጣዊ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ከሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አህመድ ኢብራሂም አሊ ሙፍዲል እና ሌሎች ከፍተኛ የተቋሙ አመራሮች ጋር በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች…

የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ መንስኤ፣ ምልክቶችና የመከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ በጭንቅላት ውስጥ ያሉ ሴሎች ኦክስጅን እንዳያገኙ በማድረግ እና በሰውነት ውስጥ በቂ የደም ዝውውር እንዳይኖር በማድረግ የሚከሰት ህመም ነው። እጅግ በጣም አሳሳቢ ሲሆን÷ የአካል ጉዳት እና ሞትን ከሚያስከትሉ በሽታዎች…