Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ሲያሸንፍ አርባምንጭ ከተማና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ሲያሸንፍ አርባምንጭ ከተማና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያይተዋል፡፡ በ8ኛ ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም 10 ሰዓት ላይ አርባምንጭ ከተማና…

የኢትዮ ሩሲያን የቆየ ግንኙነት በኪነ ጥበብና በባህል መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያን የቆየ ወዳጅነትና ግንኙነት በኪነ ጥበብና በባህል መስኮችም ማሳደግ እንደሚገባ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጀላ መርዳሳ ገለጹ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ለሩሲያ ባህላዊ ሙዚቃ ቡድን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት…

አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁስ ሽሬ መድረሱን ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 20 ቶን አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁስ ሽሬ መድረሱን ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ በቀጣይ አስቸኳይ የህክምና ቁሳቁሱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እንደሚውሉ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡

”አገራዊ ፍቅርን በማስቀደም ኢትዮጵያን ማገልገል ይገባል” – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ''አገራዊ ፍቅርን በማስቀደም ኢትዮጵያን ማገልገል ይገባል'' ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በመገኘት ሥልጠና እየወሰዱ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጀርመን ፌደራል ፖሊስ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጀርመን ፌደራል ፖሊስ ተወካይና የፖሊስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ከፍተኛ አማካሪ በሆኑት ሚስተር ሄለም ሽሮት ከተመራው ልዑካን ቡድን መክረዋል፡፡ በውይይቱ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ፥…

በመዲናዋ በበጎ ፈቃድ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ ማህበራዊ ዋስትና እንዲረጋገጥ እና ሀገሪቱ ከግጭት እንድታገግም የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር የአፍሪካ ዳይሬክተር ቢሪግት…

በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር  ነጋሽ ዋጌሾ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ÷ ፕሮጀክቱ ረጅም ጊዜ…

300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ 300 ቶን ስንዴ፣ አተር ክክ እና የአትክልት ዘይት አላማጣ ድርሶ እየተራገፈ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ ምግብ ነክ ቁሳቁሱም ለ67 ሺህ ሰዎች እንደሚደርስም…

በኢትዮ- ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪል ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና የኮንቨርተር ማከፋፈያ ጣቢያ ዛሬ በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በይፋ ኃይል ማስተላለፍ የጀመረው የኢትዮ - ኬኒያ ባለ 500 ኪል ቮልት የማስተላለፊያ መስመር በዓመት…

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ አቋርጦት የነበረውን የህክምና አገልግሎት ዳግም የጀመረው ከመስከረም 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ መሆኑም ተገልጿል፡፡…