ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ሪፐብሊካኖች በኮንግረሱ አብላጫ ወንበር አሸነፉ Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ሪፐብሊካኖች በተወካዮች ምክር ቤት አብላጫ ወንበር አሸንፈዋል። በምርጫው ሪፐብሊካኖች እስካሁን የምክር ቤቱን መቀመጫ ለመቆጣጠር የሚያስፈልጋቸውን 218 ወንበሮች አግኝተዋል ነው የተባለው። ሪፐብሊካኖች ተጠባቂውን…
ጤና የታይፎይድ መንስዔ፣ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይፎይድ የሚከሰተው "ሳልሞኔላ ታይፊ " በተባለ ባክቴሪያ ሲሆን ባክቴሪያው በተበከለ ምግብ፣ መጠጥ ወይም ውሃ ይተላለፋል። በሳልሞኔላ ታይፊ የተያዙ ሰዎች ባክቴሪያውን በአንጀታቸውና በደማቸው ውስጥ ይሸከማሉ። የታይፎይድ በሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ለሴፍቲ ኔት እና ግጭት ማገገሚያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር አስታወቀች Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር የአፍሪካ ዳይሬክተር ቢሪግት ፒከል ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በኢፌዴሪ መንግስት እና በህወሓት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 31ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ነገ በሐዋሳ ይካሄዳል Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ጉባኤ "ጠንካራ የትምህርትና ምዘና ስርአት ለትምህርት ጥራት" በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው። ጉባኤው ነገ እና ከነገ በስቲያ የሚካሄድ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት ከከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ እቅድ አፈፃፀምና አጠቃላይ አካሄድ ጋር በተያያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህክምና ቁሳቁሶችን የጫኑ ሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች መቀሌ ደረሱ Feven Bishaw Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ እና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ለመስጠት የሚያስችሉ የህክምና ቁሳቁሶችን የያዙ ሁለት ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸውን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር አስታወቀ፡፡ መቀሌ የደረሱት መድሃኒቶች አስቸኳይ የህክምና ድጋፍ ለሚሹ ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በተወሰዱ ዋጋ ማረጋጋት ሥራዎች የዋጋ ግሽበት እየቀነሰ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት እየወሰደ ባለው ገበያ የማረጋጋት ሥራ ባለፉት አራት ወራት የዋጋ ግሽበት እየቀነሰ በመሔድ ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ የአቅርቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በኢስታንቡል ከተማ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ Feven Bishaw Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግሥት በትናንትናው ዕለት በቱርክ ኢስታንቡል ኢስቲካል ጎዳና ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ በጥቃቱ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ በተፈጸመው የሽብር…
ጤና የግላኮማ መንስዔ፣ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የአይን ህመም በዓይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዓይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር ደግሞ በዓይን የሚታዩ (የምናያቸውን) ምስሎች ወደ አንጎል የሚውስደውን የዓይን ነርቭ ይጎዳል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የጂቡቲን የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ ፎረም ተመሠረተ Feven Bishaw Nov 13, 2022 0 አዲስ አበባ ህዳር 4፣2015 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እና የጂቡቲን የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ የቢዝነስ ለቢዝነስ እና የመንግሥት ለቢዝነስ ፎረም ተመስርቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የመንግስት ሀብት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ የተመራው ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዝርዝር ዕቅድ ላይ በናይሮቢ ሲወያይ የቆየው የኢፌዴሪ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw Nov 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዝርዝር ዕቅድ ላይ በኬንያ ናይሮቢ ለቀናት ሲወያይ የቆየው የኢፌዴሪ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል፡፡…