የሀገር ውስጥ ዜና ለመልሶ ማቋቋም የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ Feven Bishaw Nov 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ሲካሄድ በነበረው ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ለማቋቋም የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመልሶ ግንባታ 21 ሚሊየን ብር ለገሱ Feven Bishaw Nov 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመልሶ ግንባታ 21 ሚሊየን ብር ለግሰዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ÷በድጋፍ አሰባሰብ ማጠቃለያና የምስጋና መርሃ ግብር ላይ የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ የዳያስፖራ አባላትና አደረጃጀቶች…
ስፓርት የዛሬ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል:: በዚህም 10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ካቢኔ የክልሉን የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት(ካቢኔ) በክልሉ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን እየገመገመ ይገኛል። በግምገማው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ÷ በክልሉ ከፕሮጀክቶች አፈፃፀም ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ነው Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ቀን “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለሰብዕና ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መከበር ጀምሯል። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ተሳትፎና አደረጃጀት አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የመረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊ የተመራ ልዑክ በኢመደአ ጉብኝት አደረገ Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጀነራል ማሀድ ሞሐመድ የተመራ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ጎበኘ፡፡ ከፍተኛ ልዑኩ በኢመደአ በነበረው ጉብኝት የኢንፎርሜሽን እና ኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማት ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቱርክ ኤምባሲ የንግድ ኮንሶላር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሚሽነር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቱርክ ኤምባሲ የንግድ ኮንሶላር ከሆኑት ጣሀ አልፕሬን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች እንዲሁም ከቱርክ ኤምባሲ ጋር ኮሚሽኑ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን ኤክስፖው ኢትዮጵያ ያላትን የማዕድን ሀብት ለማስተዋወቅ ያግዛል -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖው ኢትዮጵያ ያላትን የማዕድን ሀብት ለዓለም አቀፍ ታዳሚያን ለማስተዋወቅ ያግዛል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ሀገሪቱ ያላትን የማዕድን ሀብት ለማስተዋወቅ በርካታ ስራዎችን መስራት ይጠበቅብናልም ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖ ተከፈተ Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖ "Mintex” በሚሊንየም አዳራሽ ተከፍቷል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ህዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም በሚካሄደው ኤክስፖ ከ270 በላይ የሀገር ውስጥና የውጪ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ። የማዕድን ኩባንያዎች፣ የጌጣጌጥ አምራቾችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ ለአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት የተለያዩ መፃሕፍትን አበረከተ Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር ፕርዜምስታው ቦባክን ጨምሮ ሌሎች የኤምባሲው ተወካዮች በተገኙበት መፃሕፍቶችን ለአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት ኃላፊ ኢንጂነር ውብአየሁ ማሞ አበርክተዋል። አምባሳደሩ ዛሬ ከተደረገው የመጻህፍት እገዛ ባለፈ በቀጣይ ተቋሙን…