የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ልማት ሥራ በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ሁለተኛው ዙር የ2015 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ልማት ሥራ በይፋ ተጀምሯል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሚስራ አብደላ እንደገለጹት÷ በክልሉ በ2015 በጀት ዓመት ከ4 ሺህ ሔክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለት የዕደ ጥበብ ምርቶች በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት ተመዘገቡ Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት የኢትዮጵያ የዕደ ጥበብ ምርቶች በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት (ብራንድ) መመዝገባቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በንግድ ምልክትነት የተመዘገቡት የዕደ ጥበብ ምርቶችም÷ የሐረር ጌይ ሞኦት (አለላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ስምምነቱ ገቢራዊነት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ ለማድረግ አጋርነቱን እያሳየ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ አጋርነቱን እያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መለሰ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ጉዳዩ አፍሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ትምህርት ቤት ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 በ50 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ትምህርት ቤት ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ካርዲናል ብርሀነኢየሱስ ሊቀ ጳጳሳት…
ጤና የ “ሄፓታይተስ” ህመም መንስዔ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይተስ (የጉበት ቁስለት) ጉበት በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢ-ተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡ ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን የሚያጣራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ አሻራ ትቶልን አልፏል – ከንቲባ ከድር ጁሃር Feven Bishaw Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ አሻራ ትቶልን አልፏል ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ፡፡ የአርቲስት አሊ ቢራ የአስክሬን የሽኝት መርሐ- ግብር በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ- ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ በስራዎቹ ህያው ሆኖ ይኖራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ በምንማርባቸው ስራዎቹ ህያው ሆኖ ይኖራል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ፍቃዱ ተሰማ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Feven Bishaw Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ኃላፊው በመልዕክታቸው ፥ በኪነ-ጥበቡ ዓለም ለትውልድ ደማቅ አሻራን ያሳረፈው ታለቁን የሀገር ባለውለታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሲዳማ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ39 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት ÷ ቀደም ሲል የክልሉ መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ሲያደርግ…