ቴክ ቴስላ ኩባንያ በርካታ ድርጊቶችን መከወን የሚችል ሮቦት ይፋ አደረገ Feven Bishaw Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ቴስላ ኩባንያ በአንድ ጊዜ በርካታ ድርጊቶችን መከወን የሚችል ሮቦት ይፋ አድርጓል። ሮቦቱ መራመድ፣ እጆቹን ማወዛወዝ እና በጣቶቹ ዕቃ መያዝ የሚችል መሆኑ ነው የተነገረው። የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ኤሎን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የመዲናዋ ነዋሪ ከዘመን መለወጫ ጀምሮ ያሉት በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረገው አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናዋ ነዋሪ ከዘመን መለወጫ ጀምሮ የተከናወኑት በዓላት በሰላም ተከብረው እንዲጠናቀቁ ላደረገው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ የአዲስ አበባ ህዝብ ከዘመን መለወጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምታከናውነውን የአየር ንብረት ለውጥ ሥራ እንደሚደግፍ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም አስታወቀ Feven Bishaw Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታከናውነውን የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ሥራ እንደሚደግፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ የፕሮግራሙን የኢትዮጵያ ተወካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የ12ኛ ከፍል መልቀቂያና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሠሌዳ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል። በዚህ መሠረት በመጀመሪያ ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ከመስከረም 26 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ተፈታኞች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት የልማት ሥራዎች ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ስብራቶችን ማከም ይጠበቅባቸዋል-ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ልማት ሥራዎች ለዜጎች የሥራ ዕድልን ከማመቻቸት ባሻገር ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ስብራቶችን ማከም እንደሚጠበቅባቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ “ኢትዮጵያ በአዲስ ምዕራፍ፣ በአዲስ እሳቤ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ተወላጆች ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታ እንሰራለን አሉ Feven Bishaw Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታ እንሰራለን ሲሉ ገለጹ። "እየተከላከለች፥ እየለማች ያለች ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልላዊ መንግስት የሰላም፣ የእርቅ፣ የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነት እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላለፈ። በመልዕክቱ ኢሬቻ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑም ባሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያንና ደቡብ ኮሪያን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ጉባኤ ተካሄደ Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በደቡብ ኮሪያ መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የንግድና የኢንቨስትመንት ጉባኤ በደቡብ ኮርያ ቡሳን ተካሂዷል። በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲሁም የኮሪያ-ኢትዮጵያ የንግድ ማህበር በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና መካከለኛና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለአዳዲስ ፈጠራና ሥራ ፈጣሪዎች ትኩረት መስጠት አለባቸው–ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአዳዲስ የፈጠራና ሥራ ፈጣሪዎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው መስራት አለባቸው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል አሳሰቡ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ ። ስምምነቱን የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱ አለም እና የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተፈራርመውታል፡፡ ስምምነቱ ሚኒስቴር…