የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሽብርተኝነትን በመዋጋት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጋር በትብብር የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ዛሬ በጎበኙበት ወቅት ከዚህ ቀደም ሽብርተኝነትን በመዋጋት እና በመረጃ ልውውጥ ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጋር በትብብር ይከናወኑ የነበሩ…