Fana: At a Speed of Life!

በክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ፡፡ ልዑኩ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና በሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 1 ሺህ 497 ዓመት የነብዩ መሐመድ መውሊድን በዓል አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ…

የመውሊድ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት ስራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጋር በመተባበር የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአንዋር መስጂድ የጽዳት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የከተማና የክፍለ ከተማ አመራሮችን ጨምሮ…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የሚከበረውን የመውሊድ በዓል መክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡

የልብ ህመም መንስኤ እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ልብ ኦክስጂን ያለውን ደም መርጨት ዋነኛ ተግባሩ የሆነ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ ልብ ደምን የሚረጨው በመኮማተር እና በመዘርጋት መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ሀኪም ዶክተር ደጁማ ያዴታ…

የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ለመንከባከብ የተጀመረው ሕግ ማስከበር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሐረሪ ክልል መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የተጀመረው ሕግ ማስከበር ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በጀጎል ግንብ ውስጥ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶች፣ አድባራት፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ። ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማሳያዎች አሉት። ሙዚየሙ ሳይንስ…

ከስደት ተመላሽ ዜጎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ ለማሰማራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፈርስት ኮንሰልት ኢትዮጵያና ጃምቦ የፅዳት አገልግሎት ጋር በመተባበር 5 ሺህ ከስደት ተመላሾችን ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በፊርማ…

አቶ ታገሰ ጫፎና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት አርባምንጭ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ - ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ ለስራ ጉብኝት አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ አመራሮቹ አርባምንጭ ከተማ ሲገቡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በዓላት በሠላማዊ ሁኔታ ተከብረውመጠናቀቃቸው የህዝቡን የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በፍፁም ሠላማዊ ሁኔታ መጠናቀቃቸው የህዝቡን ጠንካራ የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመስከረም ወር ኢትዮጵያ አምራ…