Fana: At a Speed of Life!

የጉንፋን ህመም እና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉንፋን የላይኛው የመተንፈሻ አካልን የሚያጠቃ በቫይረስ የሚመጣ ሕመም ነው፡፡ ይህም ማለት አፍንጫን፣ የአፍ የውስጠኛው ክፍልን ፣ ላንቃን እንዲሁም ጉሮሮን የሚያጠቃ ቀለል ያለ ኢንፌክሽን መሆኑን የውስጥ ደዌ ሃኪም ዶክተር ቢኒያም መለሰ ከፋና…

ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገልጿል፡፡ በቅርቡ የአልጀዚራ ኔትወርክን የጎበኘው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ልኡካን ቡድን በዶሃ ከኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ አብዱል ባሲጥ…

“ሜታ ቡስት “የተሰኘ የኢኮኖሚ አጋዥ ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ ከሥራና እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ከሰመር ሚዲያ ጋር በመተባበር "ሜታ ቡስት"ን ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። “ሜታ ቡስት” የጥቃቅን፥ አነስተኛ እና መካከለኛ ቢዝነስ ባለቤቶች ዲጂታል መሣሪያዎችን ለንግድ ሥራ እድገት እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ…

“ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል የወጣቶች የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል እና ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር በጋራ ያዘጋጁት "ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የወጣቶች የፓናል ውይይት በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በፓናል ውይይቱ…

በንግድ ሽፋን የጦር መሳሪያ ሲነግድ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመጠጥ ንግድ ሽፋን የጦር መሳሪያ ሲነግድ የነበረ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በተጠርጣሪው መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች እና ተተኳሽ ጥይቶችን ጨምሮ 80…

በመዲናዋ አማኑኤል አካባቢው በጎርፍ አደጋ የወደሙ ቤቶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አማኑኤል አካባቢ በተፈጥሮ አደጋ የመኖሪያ ቤታቸው የፈረሰባቸው ወገኖች ዛሬ የመልሦ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ በመልሦ ግንባታ…

በደም ግፊት የሚመጣ የልብ ድካም እና መፍትሄው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው የደም ግፊት ኖሮበት ያ የደም ግፊት የልብ ድካም ሲያመጣ በደም ግፊት ምክንያት የመጣ የልብ ድካም ተብሎ እንደሚጠራ የልብ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ኤሊያስ ጉልማ ይናገራሉ፡፡ ምልክቶቹም እንደ ሌሎቹ የልብ ድካም ህመሞች ከዚህ…

የአማራ ክልል ፖሊስ በተለያዩ ወንጀሎች ጠረጠርኩት ያለውን ዘመነ ካሴን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ፖሊስ በተለያዩ ወንጀሎች ጠረጠርኩት ያለውን ዘመነ ካሴን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 3 በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ተደብቆ በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን የታክቲክ ወንጀል…

“በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያወጣው ረቂቅ ሪፖርት ባዶ የፖለቲካ ሪፖርት ነው” – የሱፍ ኢብራሂም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ያወጣው ረቂቅ ሪፖርት ባዶ የፖለቲካ ሪፖርት መሆኑን አቶ የሱፍ ኢብራሂም ገለፁ። የአብን ስራ አስፈፃሚ አባል እና የአለም አቀፍ ህጎች ባለሙያዉ አቶ የሱፍ ከፋና ቴሌቪዥን ስለ ኢትዮጵያ…

የሐረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የፀጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የክልሉን ሰላምና ፀጥታን ለማጎልበት የተከናወኑ ተግባራት ገምግሟል። በውይይቱም የክልሉን ሰላምና ፀጥታን ከማጠናከር አንፃር በተለይም ህገወጥ የጦር የመሳሪያ ዝውውር፣…