በሀገር አቀፍ ደረጃ የባህል ንቅናቄ ከ4 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተሳትፏል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደ የባህል ንቅናቄ እስከ አሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተሳትፏል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ።
"ድንቅ ምድር ድንቅ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ በጎንደር ከተማ ሲካሄድ የቆየው…