የሀገር ውስጥ ዜና በማይናማር በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ መንግስት ጥረቱን ቀጥሏል Feven Bishaw Jan 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ ደላሎች ተታለው ወደ ማይናማር፣ታይላንድ ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ወደሚገኙ ህገ ወጥ ካምፓች ተወስደው የሚገኙ ዜጎችን ለማስመለስ መንግስት የሚያደርገውን ጥረት መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንቨስትመንት ባንኮች የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን ለመቀላቀል ዝግጅቶቻቸውን እያጠናቀቁ ነው Feven Bishaw Jan 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርካታ ኢንቨስትመንት ባንኮች የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያን ለመቀላቀል ዝግጅቶቻቸውን እያጠናቀቁ መሆኑ ተጠቆመ። ሙዓለ ንዋይ ( ሃብት) የምናፈስባቸው ሰነዶች ወይም ኢንቨስትመንቶችን እንደ ባለቤትነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ እየተመረቀ ነው Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ እየተመረቀ ይገኛል፡፡ የምረቃ መርሐ ግብሩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል እንረባረብ- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፋሰስ ልማታችንን በማስፋት የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል መረባረብ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሀገራዊ ንቅናቄ መጀመሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢስት ባር የመደመር እሳቤ በተግባር የሚገለጽበት በዓል ነው – ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር) Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)"ቢስት ባር "የመደመር እሳቤ በተግባር የሚገለጽበት በዓል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)ተናገሩ፡፡ የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቢስት ባር" ማጠቃለያ መርሐ ግብር በሚዛን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ዕዳ ከሀገራዊ ጥቅል ምርት ያለውን ድርሻ ዝቅ ማድረግ ተችሏል ተባለ Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት በተወሰዱ እርምጃዎች የኢትዮጵያን ዕዳ ከሀገራዊ ጥቅል ምርት ያለውን ድርሻ ወደ 13 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤቶችና ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ በቀን ከ1 ሚለዮን በላይ ሰዎችን እያጓጓዘ ነው Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በየቀኑ በምልልስ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ የሆኑ ዜጎችን እያጓጓዘ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አካሉ አሰፋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከሌሊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ግብዓት በመሰወር የተከሰሰው ግለሰብ ተቀጣ Feven Bishaw Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ መድሐኒት አቅራቢ ድርጅት ተረክቦ ለኦሮሚያ ክልል ማስረከብ የነበረበትን የህክምና ግብዓት ሳያስረክብ ሰውሮ ለግል ጥቅም በማዋል የተከሰሰው ግለሰብ በጽኑ እስራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” እየተከበረ ነው Feven Bishaw Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" የቤንች ብሄር መነሻ እንደሆነ በሚታመንበት ስፍራ "ዣዥ" ቀበሌ በድምቀት እየተከበረ ነው። የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የሆነው ቢስት ባር የበኩር እህል የሚቀመስበትና ከክረምት ወንዝ…