ጤና የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መንስዔ እና ህክምናው Feven Bishaw Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካንሰር ከሰውነታችን ቁጥጥር ውጪ የሆነ የህዋሳት መብዛት ሲኖር የሚከሰት በሽታ መሆኑ ይነገራል፡፡ የማሕፀን በር ጫፍ ካንሰር በሽታ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ኤች ፒ ቪ በተባለ እና የሴቶችን መራቢያ አካል ፣ ማህፀን እንዲሁም የማህፀን በርን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህንድ በተለዋጭ አባልነቷ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሳየችው አቋም የሚደነቅ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነቷን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሳየችውን ገለልተኛ እና መርህን የተከተለ አቋም ኢትዮጵያ አደነቀች። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸውን የትብብር ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Feven Bishaw Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በተለያዩ መስኮች ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸዉን የትብብርና የድጋፍ ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በኢትዮጵያ…
ፋና ስብስብ የልጆች የመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቀናት ውሎ እና ከወላጆች የሚጠበቁ ተግባራት Feven Bishaw Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ታዲያ በዚህ ወቅት በተለይም ለመጀመሪያ ጊዜ የትምህርት ቤት ደጃፍ የሚረግጡ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረምን እያስተናገደች ነው Feven Bishaw Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "ቀጠናዊ የክህሎት እና የወጣቶች ሥራ ስምሪት" ቴክኒካል ቡድን ለማቋቋም በተደረገው ስምምነት መሠረት የአባል ሀገራቱ የቴክኒክ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የነበረው የጋምቤላ-አዲስ አበባ መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Sep 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ጋምቤላን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ ዲስትሪክት አስታወቀ። የዲስትሪክቱ የራስ ኃይል የመንገድ ጥገና ስራ አስኪያጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ ድርጊቶችን ለመከላከል በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ ድርጊቶችን በመከላከል በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት በትኩረት እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እንደተናገሩት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በነቀምቴ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በነቀምቴ ከተማ በሶርጋ ክፍለ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ በሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን በነቀምቴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ አደጋ ዲቪዥን ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ Feven Bishaw Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል። በፅሕፈት ቤቱ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽብሩ አባዲማ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሰራተኞችና አመራሮች ከዚህ ቀደም…
ስፓርት ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ Feven Bishaw Sep 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ከቡሩንዲው ቡማሙሩ ጋር የተጫወተው ፋሲል ከነማ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል። ፋሲል ከነማ በዛሬው እለት በመልስ ጨዋታው 1 ለ 0 ቢሸነፍም በድምር 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…