Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክልሉ 1 ሺህ 411 ሰንጋ ፣ 1 ሺህ 85 ፍየል ፣ 1 ሺህ 160 በግ በድምሩ 3 ሺህ 656 የእርድ እንስሳት ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡…

አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ሚናው ከፍ ያለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ሀገር በቀል እውቀትን በመጠቀም ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ሚናው ከፍ ያለ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የሙከራ ጊዜ ትግበራ እና የሙሉ ጊዜ ትግበራን አስመልክቶ መግለጫ…

ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን ውል አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውላቸውን ለማራዘም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ዛሬ ስምምነት ፈፅመዋል። አሰልጣኙ ውላቸው መጠናቀቁ የተገለፀ ሲሆን ÷ይህን ተከትሎም ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት በዋና አሰልጣኝነት እንዲቀጥሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን የኤዥያ-ፓሲፊክ እና የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ከሆኑት ሼክ ፋይሰል ቢን ታኒ አል-ታኒን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሙዓለ ንዋይ ፍሰት ዕድሎችን…

የጨጓራ ህመም መንስዔ፣ ምልክቶች እና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨጓራ በአንጀታችን የመጀመሪያው ክፍል የሚገኝ የሰውነታችን አካል ሲሆን ዋና ስራውም ምግብን መፍጨት /ማላም/ ነው፡፡ የጨጓራ ህመም የሚባለው በጨጓራ ክፍል ላይ የሚመጣ የጨጓራ ግድግዳ መቆጣት /መጎዳት/ አንዳንድ ጊዜም መቁሰል ሲከሰት ነው፡፡…

ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ዘንድሮ…

የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው ከተወያየባቸውና ውሳኔ ካሳለፈባቸው አጀንዳዎች መካከል ክልሉ ያለውን ውሱን ሀብት እና ሰፊ የወጪ ፍላጎት ለማጣጣም የሚያስችል ልዩ የወጪና…

የኪራይ ቤቶችን ዋጋ ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በዚህ አመት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኪራይ የሚዘጋጁ ቤቶችን ዋጋ ደረጃ ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በዚህ አመት ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። በተለይ በከተሞች ያለው የመኖሪያ ቤት ከራይ መወደድና የአከራይና ተከራይ…

በህንድና በኢትዮጵያ መካከል ያለው መልካም ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ትስስርና ድጋፍ አበረታች በመሆኑ በቀጣይ ከዚህ በተሻለ ደረጃ ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ ጋር…