Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉ ተገለፀ፡፡ ካቢኔው በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ ውሳኔ ካሳረፈባቸው አጀንዳዎች መካከል የከተማ አስተዳደሮችን መዋቅር ለማሻሻል…

የወባ በሽታ የህብረተሰብ የጤና ችግር እንዳይሆን እየተሠራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የወባ በሽታ የህብረተሰብ የጤና ችግር ወደማይሆንበት ደረጃ ለማድረስ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በወባ በሽታ መከላከልና ጨርሶ በማጥፋት ላይ የሚሠሩ አካላት የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቤት ልማት ፋይናንስ አቅርቦት ዙሪያ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በቤት ልማት ፋይናንስ አቅርቦት ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎችና የፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እዮብ ተካልኝን ጨምሮ…

ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሎግያ ሆስፒታል የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል ኤይድ ኢትዮጵያ ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሎግያ ሆስፒታል ግማሽ ሚልየን ዶላር የሚገመት ዘመናዊ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ። የግሎባል ኤይድ ኢትዮጵያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መላኩ ሥዩም ድጋፉን ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…

ኢንዱስትሪ ፓርኩ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ዩኒፎርሞችን ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የኦሮሚያ ክልል ልዩ ሀይል ወታደራዊ ዩኒፎርም (መለዮ) በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መመረት መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ፣ የኮርፖሬሽኑ…

አሸባሪው ህወሓት የከፈተው ጦርነት የትግራይ ወጣቶችን ወደ ሌላ እልቂት የሚመራ ነው – የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የከፈተው ጦርነት የትግራይ ወጣቶችን ለዳግም እልቂት የሚመራ ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ተወላጆች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የክልሉ ተወላጆች÷ ለትግራይ ቆሜያለሁ የሚለው ቡድን ለሶስተኛ ጊዜ…

ዓለም አቀፍ ተቋማት የህወሓትን ዝርፊያ ማጋለጣቸው ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ በር ይከፍታል -ፖለቲከኞች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የህወሓትን ዝርፊያ ማጋለጣቸው ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ በር የሚከፍት መሆኑን ፖለቲከኞች ተናገሩ፡፡ ፖለቲከኞቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ድርጊቱ ህወሓት ቆሜለታለሁ ለሚለው ህዝብ እንኳን ጭካኔው…

የሐረሪ ክልል ካቢኔ በጀጎል ግንብ ላይ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ተግበራትን ለመቆጣጠር ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀጎል ግንብ ውስጥና ዙሪያ የሚስተዋለውን ሕገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ላይ የቁጥጥርና የክትትል ሥራዎች እንዲጠናከሩ የሐረሪ ክልል ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የክልሉ ካቢኔ የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ የተቀናጀ ጥበቃና እንክብካቤ ለማድረግ እና…

ጳጉሜን 5 የሚከበረው “የአንድነት ቀን” በመላው ሀገሪቱና በኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ይከበራል – ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 5 የሚከበረው "የአንድነት ቀን" በመላው ሀገሪቱና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በሚገኙበት በታላቅ ድምቀት እንደሚከበር የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የመከላከያ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት…

በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ሰላም ዙሪያ ከመንግስት ጋር እንደሚሰሩ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን “ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ጦርነት እስኪያበቃና የሀገር ሉዓላዊነት እስከሚከበር ከመንግስት ጋር በመሆን የበኩላችንን ለማበርከት ዝግጁ ነን” ሲሉ አረጋገጡ፡፡ በኬንያ የሚኖሩ…