የሀገር ውስጥ ዜና የዓይኔአበባ ንጉሥ የ”ፋና ላምሮት” የምዕራፍ አስራ አንድ ውድድር አሸናፊ ሆነች Feven Bishaw Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይኔአበባ ንጉሥ የ”ፋና ላምሮት” የምዕራፍ አስራ አንድ ውድድር አሸናፊ ሆናለች፡፡ የ”ፋና ላምሮት” የምዕራፍ አስራአንድ የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ዛሬን ጨምሮ ለዘጠኝ ሣምንታት ሲካሄድ…
ስፓርት ዋሊያዎቹ ለ2023 የቻን ውድድር አለፉ Feven Bishaw Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ለቻን አፍሪካ ውድድር አለፈ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሩዋንዳ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ ቡድኑ በጨዋታው 1 ለ 0 በሆነ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ያለው ጽኑ አቋም የሚደገፍ መሆኑን እስራኤል ገለጸች Feven Bishaw Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ያለው ጽኑ አቋም የሚደገፍ መሆኑን በእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ኮሎኔል አቪዜር ሴጋል ተናገሩ፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ረቂቅ ፖሊሲን አፀደቀ Feven Bishaw Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ። የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትዴፓ አሸባሪው ህወሓት በህዝብና ሀገር ላይ የጀመረውን ጦርነት አወገዘ Feven Bishaw Sep 2, 2022 0 አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሸባሪው ህወሓት በህዝብና አገር ላይ የጀመረውን የሶስተኛ ጊዜ ጦርነት በጽኑ አውግዟል። ትዴፓ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ÷አሸባሪው ህወሓት ተቀባይነት የማይኖራቸው ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልዲያ ወደቀደመ እንቅስቃሴዋ መመለሷ ተገለጸ Feven Bishaw Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐሰተኛ መረጃና በአሉባልታ የተወሰነ አለመረጋጋት ታይቶባት የነበረችው ወልዲያ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ መመለሷ ተገለጸ፡፡ ወልዲያ ከተማ ከሰሞኑ በወራሪው ህወሓት ስምሪት ተሰጥቷቸው ወደከተማዋ የገቡ ሰርጎ ገቦች ከተማዋ በአሸባሪው ቡድን ልትያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ሰው ሽልማት በመጪው እሁድ ይካሔዳል Feven Bishaw Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል እንደሚካሔድ ተገለጸ፡፡ በዕለቱ በዘጠኝ ዘርፎች የተመረጡ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ዕውቅና እንደሚሰጣቸው ታውቋል፡፡ መርሐ ግብሩ ዘንድሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ ከ62 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የግብርና ግብዓቶች አቅርቧል Feven Bishaw Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ62 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የግብርና ግብዓቶች እና የእርሻ መሣሪያዎች ለተጠቃሚዎች ማቅረቡን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም የተቋሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ከማረጋገጥ ሊያስቆመን የሚችል አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ትንሣኤ ከማረጋገጥ ሊያስቆመን የሚችል አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የሻዴይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓልን ልጃገረዶች፥ ወጣቶችና ሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን የቱሪዝም ሃብት ለማልማት ቻይና ድጋፏን እንድታጠናክር ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የቱሪዝም ሃብታቸውን ለማልማት በሚደረገው ሁሉን አቀፍ ጥረት ላይ የቻይና መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ በቤጂንግ ከተማ በተካሄደው “በቻይና የዓለም የቱሪዝም ትብብርና የልማት…