Fana: At a Speed of Life!

የካሜሩን ንግድ ምክር ቤት ልዑካን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካሜሩን ንግድ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩትን የስራ እንቅስቃሴና የስልጠና አካዳሚ ጎብኝቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሰረት በቀለና ሌሎች የስራ ክፍል ሀላፊዎች ለልዑካን ቡድኑ የተቋሙን የስራ…

የሠራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የማራገብ ሙከራዎች እንዲቆሙ ሚኒስቴሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሳበ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የህዝቡ ድጋፍ እና ተሳትፎ ጠንካራ መሆን፤ መከላከያ…

የሲቪል ማህበራትና የፖለቲካ ፓርቲ ምክር ቤቶች በሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ላይ የበኩላቸውን መወጣት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ እየመከሩ ነው። በውይይቱ ላይ ሁለቱ ምክር ቤቶች በሀገራዊ ጥቅም ላይ በጋራ…

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር በኃላፊነት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ግንባታና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኃላፊነት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር ከቅን ልቦች በጎ ስራ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ…

በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ቶን የደረቅ ጭነት አገልግሎት መስጠት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2014 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ቶን የደረቅ ጭነት አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ÷ ተቋሙ በ2014 የበጀት ዓመት የዕቅድ…

የኡጋንዳ የልዑካን ቡድን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም ፣የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ አማካሪ ሌ/ጄ ሙሆዚ ኪኑሩጋባን ጨምሮ ሌሎች የደህንነትና ወታደራዊ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…

የበጎ ፍቃድ አገልገሎትን አንድነትን ለማጠናከር መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት በጎ ፍቃድ አገልገሎትን ኢትዮጵያዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ መጠቀም እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉ የትምህርት ፣ ባህልና ቱሪዝም ፣ ፋይናንስ ፣ እርሻና ተፈጥሮ…

ለኮ/ል አማረ ሞላ መሰናዶ ት/ ቤት የማስፋፊያ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰቆጣ ከተማ ለሚገኘው ኮሎኔል አማረ ሞላ መሰናዶ ትምህርት ቤት ሙሉ የማስፋፊያ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ…

ሀገር ልታጣ የነበረውን 50 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማዳን ተችሏል – ጉምሩክ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ሀገር ልታጣ የነበረውን 50 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የገቢዎች ሚኒስሯ ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ እና የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት…

በመተከል ዞን ወደ ማዕከል ለተመለሱ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ከጫካ ወደ ማዕከል ለተመለሱ ዜጎች የተጠናከረ ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ድጋፍ ሰጪ ግብረ ሃይሉ ገለፀ፡፡ በዞኑ በዳንጉር ወረዳ እየተካሄደ ያለውን ህግ የማስከበር ተግባር ተከትሎ ከሰባት ቀበሌዎች ተፈናቅለው በጸረ ሰላም ሃይሎች…