የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአንጎላ ጠቅላላ ምርጫ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን የሚመሩት የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአንጎላ ጠቅላላ ምርጫ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅድመ ምርጫ ውይይታቸው የተፎካካሪ ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 6 እስከ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ከ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 66 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የሚገመተው የገቢ ኮንትሮባንድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ጦር የሞቃዲሾ የሆቴል ከበባ ማብቃቱን አስታወቀ Feven Bishaw Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦር በመዲናዋ ሞቃዲሾ በሚገኝ ሆቴል ገብተው ጥቃት የፈጸሙ ታጣቂዎችን ድል ማድረጉን አስታወቀ። ሐያት በተባለው ሆቴል ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 21 ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ በርካታ ሰዎችም ቆስለዋል ነው የተባለው። ከጥቃቱ በኋላም…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ አማራና አፋር ክልሎች በህወሓት ለተፈጸመባቸው ግፍ ግድ እንደሌላት በፕሬዚዳንቷ መልዕክት አሳይታለች Feven Bishaw Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች ላደረሰው ግፍ እና ሰብአዊ ቀውስ ግድ እንደሌላቸው በመልዕክታቸው አሳይተዋል። ባይደን የዓለም ሰብአዊ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን የወርቅ ማምረቻ ማሽን መርቀው ከፈቱ Feven Bishaw Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ መንጌ ወረዳ ከሻፍ ቀበሌ የወርቅ ማምረቻ ማሽን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ማምረቻ ማሽኑ በቤኒሻንጉል የማዕድን ዘርፍ ልማት ማኅበር የመጀመሪያው የወርቅ ማምረቻ ማሽን ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የአሸንድዬ በዓልን ለማክበር ላሊበላ ገቡ Feven Bishaw Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአሸንድዬ በዓልን ለማክበር ላሊበላ ከተማ ገብተዋል፡፡ እንዲሁም የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለና ሚኒስትሮች በዓሉን ለማክበር ላሊበላ ከተማ መግባታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና-አፍሪካ አጋርነት ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚጠቅም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካ አጋርነት ከቻይና እና ከአፍሪካ ድንበር አልፎ ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚጠቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የቻይና አፍሪካ ትብብር መድረክ አስተባባሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሥራቅ አፍሪካ የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው የውሃና እና ኤነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ተሳትፈዋል፡፡ ዶክተር ኢንጂነር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኒው ዚላንድ የተከሰተው ጎርፍ ከፍተኛ ጉዳት አስከተለ Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዚላንድ አውሎነፋስ የቀላቀለ ወቅቱን ያልጠበቀ ከባድ ዝናብ ያስከተለው “አስፈሪ ጎርፍ” በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ከቄያቸው ማፈናቀሉ ተነገረ፡፡ ለሶስት ተከታታይ ቀን የዘነበ ከባድ ዝናብ የኒውዚላንድ ደቡባዊ ደሴትን ምዕራባዊ እና ሰሜናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ30 ሚሊየን ብር የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት Feven Bishaw Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢሺ ፕሮግራም በጋምቤላ ከተማ ለሚገኘው ኦፔኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 30 ሚሊየን ብር የሚገመት ለአይሲቲ መሠረተ ልማት የሚሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። የኮሌጁ አስተዳደር ምክትል ዲን አቶ ጊል ማንጎግ…