የሀገር ውስጥ ዜና በዳኝነት አካል ውስጥ የሙስና መከላከያ ስትራቴጂ መመሪያ ጸደቀ Feven Bishaw Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በዳኝነት አካል ውስጥ የሙስና ተግባራት መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ መመሪያን አጸደቀ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ነው የፌደራል ፍርድ ቤቶች በዳኝነት አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈጸሚያ መመሪያ ጸደቀ Feven Bishaw Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት አገራዊ ቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተናን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር የተዘጋጀው የፈተና ማስፈጸሚያ መመሪያ ጸደቀ። የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ መመሪያው በመውጫ ፈተና ዝግጅት ሊካተቱ ስለሚገባቸው ሀገራዊ ዝቅተኛ የትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው በጀት አመት ከ336 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል- ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት 336 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ2014 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸሙን እንዲሁም የ2015 በጀት ዓመት እቅዱን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ አማካሪዎች፣ ዳይሬክተሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በዞኑ ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Feven Bishaw Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመስኖና የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። የክልሉ ውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ እንደገለጹት÷ በክልሉ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን በዘመናዊ መንገድ እየለማ ያለን የስንዴ እርሻ ጎብኝተዋል፡፡ ኩታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ስኬት አገራችን ድንቅ መስራት እንደምትችል ትልቅ ማሳያ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር እስከአሁን ከ24 ቢሊየን 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ አገልግሎቱ የአረንጓዴ አሻራ ስኬት አገራችን ድንቅ መስራት እንደምትችል ትልቅ ማሳያ ነው ሲል ገልጿል ዛሬ ባወጣው…
ስፓርት በሻምፒዮናው 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገባ፡፡ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የልዑካን ቡድኑ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓላት የመሠረታዊ ፍጆታ አቅርቦትና ስርጭት ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል – ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት የሕዝብ በዓላት ወቅት የመሠረታዊ ፍጆታ ሸቀጦች አቅርቦትና ስርጭትን ለማሻሻል በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨቱ ግድቡን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሻግረዋል – ቲቦር ናዥ Feven Bishaw Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመሩ ግድቡን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሻጋግረዋል ሲሉ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ቲቦር ናዥ ተናገሩ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውሮፓ የድርቅ አደጋ ወንዞችን እያደረቀ ነው Feven Bishaw Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የተከሰተው ድርቅ ወንዞችን እያደረቀ፣ ዓሳዎችን እየገደለ እና የእህልን ሰብልንም እያደረቀ ነው ሲል አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው፥ በአንድ ወቅት ወንዝ የሚገማሸርበት ሥፍራ አሁን ላይ አቧራ እና በሺዎች…