Fana: At a Speed of Life!

አሽከርካሪውን የገደሉት ጓደኛማቾች በእድሜ ልክ ፅኑ አስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አንድ የራይድ አሽከርካሪን የገደሉ ጓደኛማቾች በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት መቀጣታቸው ተገለፀ፡፡ 1ኛ ተከሳሽ የአብስራ ሰለሞን እና 2ኛ ተከሳሽ በላይነው ንጉስ ካልተያዘው ግብረ-አበራቸው ጋር በመሆን ነሕሴ 6 ቀን…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዳሴ ግድብ ዘርፈ-ብዙ ፋይዳ እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት መጠናቀቅን ከስፍራው ባበሰሩበት…

ዓባይ የሚገባውን አስቀርቶ፥ የሚገባቸውን እየሰጠ መጓዝ ጀምሯል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ እንደተለመደው በድል የሚገባውን አስቀርቶ፥ የሚገባቸውን እየሰጠ መጓዝ መጀመሩን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷ በዛሬው ዕለት ሦስተኛው ዙር የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውኃ…

የሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ የክረምት ወቅት መግባትን ተከትሎ ለሶስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የግድቡ የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቆ በአሁኑ ወቅት ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ መጀመሩ ተገልጿል፡፡…

በከተሞች ፍትሐዊ የልማት ስርጭት እንዲኖር ተግተን እንሰራለን – ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ብዝሃ ዋና ከተሞችና ሌሎች ተደራሽ በሆኑ ከተሞች ውስጥ ፍትሐዊ የልማት ስርጭትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ተግተን እንሠራለን ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ ምክትል ርዕሰ…

በጋምቤላ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በክልሉ የሚስተዋሉ የፀጥታና የሰላም ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውይይት እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ÷ በክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት…

በኢሚሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለአብርሆት 15 ሺህ መጻሕፍት ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላትና ምሁራን 15 ሺህ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍትና ለሦስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን ያደረጉትበተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ…

ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የስራ ማስኬጃ ብድር ለማቅረብ ታቅዷል – የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት  ለአምራችኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ብር የስራ ማስኬጃ ብድር ለማሰራጨት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ አቅርቦት ለማሳደግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ…

የጎርፍ አደጋን በመከላከል በተለይም በዝናብ አጠር አካባቢዎች ጥቅም ላይ ለማዋል መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርፍ አደጋን በመከላከል በተለይም በዝናብ አጠር አካባቢዎች ጥቅም ላይ ለማዋል መስራት እንደሚገባ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የጎርፍ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ቅድመ መከላከል ሥራዎች…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ÷ የአስፈጻሚ አካላት የአፈጻጸም ሪፖርት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋና ኦዲተር ሪፖርቶችን እንዲሁም የክልሉን…