Fana: At a Speed of Life!

አገራዊ ምክክሩ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ለመገንባት እንደሚያግዝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ለመገንባት እንደሚያግዝ የምክክር ኮሚሽኑ ገለጸ፡፡ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀረሪ ክልል ከመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩን ንግግር…

የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸውን በዓላት ትውፊታቸውን ጠብቆ ማክበር እንደሚገበ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸውን በዓላት ትውፊታቸውን ጠብቆ ማክበር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አነጋግረኝ ጋሻው÷በዓላት እየተበረዙ ትውፊታቸው እየጠፋ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በደብረ…

የማክሮ ኢኮኖሚውን በሚያሳድጉ ዘርፎች ላይ መስራት ይገባል- ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ማክሮ ኢኮኖሚ ሊያሳድጉ በሚችሉ ዘርፎች ላይ በስፋት መስራት ይገባል ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ተናገሩ። የወጪ ንግድ መጠንን ከፍ ማድረግ፣ የውጭ ምንዛሬ ክምችትን ማሳደግ እንዲሁም ምርትና ምርታማነት ማስፋፋት በትኩረት ሊሰራባቸው…

ወደ መዲናዋ ሊገቡ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ትንናት ምሽት ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት መነሻውን ኮንሶ ባደረገ ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ 16 ክላንሽኮቭ ፣ ዘጠኝ ምንሽር እና 14 ባዶ ካዝና…

ኢትዮጵያ ከቁም እንስሳት ሀብቷ እየተጠቀመች አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቁም እንስሳት ያላት ሀብት ሰፊ ቢሆንም የሚፈለገውን ያክል ውጤት ማግኘት ግን እንዳልተቻለ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በቁም እንስሳት 54 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ፥ 28 ሚሊየን ዶላር…

በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወሰን ማካለል ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን ማካለልን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተደረሰ ስምምነት ላይ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን እና…

በጃፓን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ላደረጉ አካላት የምስጋና ዝግጅት እና የኢትዮጵያ ባህል ማስተዋወቂያ መድረክ በጃፓን ካናጋዋ ግዛት በማቺዳ ከተማ ተካሄደ። በዝግጅቱ በክብር እንግድነት የተገኙት አምባሳደር ተፈራ ደርበው÷ ለታላቁ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኬንያ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዊሊያም ሩቶ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኬንያ 5ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዊሊያም ሩቶ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን በጠባብ ውጤት…

ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዊሊያም ሩቶ አሸነፉ። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን በጠባብ ውጤት ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ያደረገው ውጤት ያመላክታል። በምርጫው ሩቶ ከ50 በመቶው…

የኢትዮጵያ እና አዘርባጃንን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ ኃላፊ ሩስላን ናሲቦቭ አስታወቁ፡፡ የንግድ ትስስርና የውጭ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ…