Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ለከተሞች ዘላቂ ልማት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለከተሞች ዘላቂ ልማት ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር መግባቱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ 11ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም በፖላንዷ ካቱቬሰ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሯ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…

የካፋ ዞን በ58 ሚሊየን ብር ወጪ የገዛቸውን የእርሻ ትራክተሮች ለወረዳዎች አከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ዞን አስተዳደር የዞኑን አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ 25 ትራክተሮችን ለወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች አከፋፍሏል፡፡ የእርሻ የሜካናይዜሽን እርሻ ለማስፋፋት ያግዛሉ የተባሉት የእርሻ ትራክተሮቹ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ…

በምክትል አፈ-ጉባዔ የተመራው ልዑክ በፓን-አፍሪካ ጉባዔ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ የተመራው ባለአምስት አባላት ልዑክ ፤ በፓን-አፍሪካ ፓርላማ ጉባዔ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ዛሬ በተጀመረው ጉባዔ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር አቶ ሙሣ ፋቂ…

ዩኒሴፍ ለሶማሌ ክልል የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመከላከልና የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የአደጋ ጊዜ ምላሽ አስተባባሪ ፒቴ ማንስፊልድ ከሚመራ ከፍተኛ የለጋሽ ድርጅቶች ልዑካን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ…

በአማራና አፋር ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመግባባቶችን መፍታት የሚያስችል የሰላም ፎረም ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመግባባቶችን መፍታት የሚያስችል አካባቢያዊ የሰላም ፎረም ተመሠረተ፡፡ ፎረሙ የተመሰረተው በወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ኢ ኤል አይ ዲ ኤ (ELiDA) ከተባለና በትምህርት፣ በሥርዓተ ፆታ፣ በአካባቢ…

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል። መከላከያ በተሾመ በላቸው ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም፥ ሐዋሳ ከተማ በብሩክ በየነ እና ወንድአገኝ…

የብልጽግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ስትራቴጂያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና በቅርቡ የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ሊዩ ጂያንቾኦ የዌብናር ውይይት አድርገዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ…

በደቡብ ክልል በዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮው የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡ በተያዘው የክረምት ወራት በሚካሔደው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት አስተዋጽኦ…

በሶማሌ ክልል በ2015 በጀት አመት ከ25 ሚሊየን ኩንታል ምርት በላይ ለመሰብሰብ እቅድ ተይዟል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የክልሉን የምግብ ዋስትናና ምርታማነት ለማረጋገጥ ብሎም በግብርናው ዘርፍ ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑንም የሶማሌ ክልል መንግሥት አስታውቋል፡፡ በክልሉ የሚከሰተው ድርቅ መፍትሄ ለመስጠት፣ ከእርዳታ ጥገኝነት ለመላቀቅና የክልሉን…

ኢትዮጵያ ከጌጣጌጥ ማዕድናት ማግኘት ያለባትን እንድታገኝ ዋጋና የደረጃ ተመን ተነስቶ የንግድ ሥርዓቱ በገበያ ብቻ እንዲመራ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጌጣጌጥ ማዕድናት ዘርፍ ማግኘት ያለባትን እንድታገኝ ከዚህ በፊት ስራ ላይ የነበረው በመንግስት የዋጋና የደረጃ ተመን ተነስቶ የንግድ ሥርዓቱ በገበያ ብቻ እንዲመራ መወሰኑን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ…