Fana: At a Speed of Life!

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ257 ሺህ በላይ የተለያዩ የውጭ ሃገራት ገንዘቦችና 6 ኪሎ ወርቅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ257 ሺህ በላይ የተለያዩ የውጭ ሃገራት ገንዘቦች ተያዙ፡፡ እንዲሁም 24 ሚሊየን 339 ሺህ 280 ብር የሚያወጣ ከ6 ኪሎ በላይ ወርቅ ተይዟል፡፡ ህገ ወጥ ገንዘቦቹ እና ወርቆቹ የተያዙት በትናንትናው…

በሐዋሳ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎት በይፋ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎት በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ የሐዋሳ ከተማ ብልጽግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ካሱ ሐሩሳ ÷ሀዋሳ ለኑሮ ተስማሚ፣ ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት እንዲሁም ለቱሪዝም ምቹ መሆኗን ጠቅሰው÷ካሏት ዘርፈ…

በአማራ ክልል ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 22 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ብድር ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በአማራ ክልል የሚገኙ የግልና የመንግስት ባንኮች በተለያዩ የብድር ሞደሊቲዎች 22 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ብድር ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መሰጠታቸው ተገለፀ፡፡ ለረዥም ጊዜ የክልሉ ችግር ሆኖ የቆየው የፋይናንስ ብድር አቅርቦት…

የመዲናዋን የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት የሚፈታ ፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት እንደሚፈታ የታመነበት ፕሮጀክት ጥናት እና ዲዛይን መጠናቀቁን የከተማዋ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲን ግኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ…

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአፋር ክልል የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍል የቤት መስሪያ የሚሆን የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ለክልሉ ርዕሰ…

አዲስ ወግ “ወጣቶች የነገዋ ኢትዮጵያ መሐንዲሶች” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው ወርሀዊ አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ "ወጣቶች የነገዋ ኢትዮጵያ መሐንዲሶች" በሚል ርዕስ ተካሂዷል። ክፍለ ጊዜው ወጣቶች ለነገይቱ ኢትዮጵያ ያላቸውን አበርክቶት፣…

ወደ ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የሚገቡ አልሚ ድርጅቶች ወደ ትግባራ እንዲገቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚቋቋመው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና አልሚዎች የጀመሩትን የቅድመ ዝግጅት ሥራ በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መሸጋገር እንዳለባቸው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደንጌ ቦሩ በድሬዳዋ…

ኢራን እና ሩሲያ በቀጠናው ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በቴህራን ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከርና በቀጠናው ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን ትብብር ለማሳደግ ተስማምተዋል።…

በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት ማግኘት መቻሉን የየክልሎቹ ግብርና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አበራ ወርቁ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷…

ጠርዝ የረገጡ ሐሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ እና ዜጎች እንዲተባበሩ ማድረግ ይገባል – የሃይማኖት መምህራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠርዝ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ እና ዜጎች እንዲተባበሩ ማድረግ እንደሚገባ የተለያዩ የሃይማኖት መምህራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ ሃይማኖቶች መምህራን ጠርዝ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ…