Fana: At a Speed of Life!

በጸረ-ሠላም ኃይሎች ጫና ውስጥ የነበሩ 289 ንጹሃን የጉሙዝ ተወላጆች ቡለን ወረዳ ማዕከል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡለን ወረዳ በዶሽና ሞች ቀበሌዎች በጸረ-ሠላም ኃይሎች ጫና ጫካ ውስጥ የነበሩ 289 ንጹሃን የጉሙዝ ተወላጆች ቡለን ከተማ ገብተዋል። የክልልና የፌዴራል የጸጥታ አካላት በተቀናጀ መንገድ ዛሬ በጸረ-ሠላም ኃይሉ ላይ በወሰዱት እርምጃ በጫና ውስጥ…

በሶማሌ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ለሚበልጡ ሰዎች የኮሮና መከላከያ ክትባት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ለሚበልጡ ሰዎች ሶስተኛው ዙር የኮሮና መከላከያ ክትባት መሰጠቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ላለፉት 15 ቀናት የተካሄደው የክትባት መርሃ ግብር ከታቀደው ውስጥ በአብዛኛው መከናወኑን በቢሮው…

የብልጽግና ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዘው በቀጣይ የጥቃቱን ተጎጂዎች ከመደገፍ ጎን ለጎን ህግ…

የኢትዮ-ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በኢንቨስትመንት፣ በንግድና በቱሪዝም ላይ ያደረገው የኢትዮ-ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም መጠናቀቁን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ በኤምባሲው አዘጋጅነትና በኮፊ ኢንዱስትሪያል አፍሪካና ሜዲትራኒያን እንዲሁም በቦንለይ ኤረዲ…

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል። በውይይታቸው አምባሳደር ስለሺ ሴናተር ኢንሆፍ ለኢትዮጵያ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ አድንቀዋል፡፡ እንዲሁም በወቅታዊ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ለማጠናከር በትጋት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሬድዋን የሰብዓዊ ጉዳዮችን ጨምሮ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ለዋና ዳይሬክተሩ…

ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ ከ138 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ ነክ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል – ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ 138 ሺህ 164 ሜትሪክ ቶን የምግብ እና ከ16 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ ክልል መላኩን ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ አደጋ…

ኢትዮጵያ በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌ ወር በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ እንደምትሳተፍ ተገለፀ፡፡ ኤግዝቢሽኑ በፈረንሳይ በፈረንጆቹ የፊታችን ሐምሌ 4 እስከ 6 ቀን እንደሚካሄድ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ…

ኮሚቴው በትግራይ ክልል በግጭት ለተጎዱ 15 ሺህ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚያካሂደውን የሰብል ምርጥ ዘር ስርጭት በመቀጠል በትግራይ ክልል በግጭቱ ለተጎዱ 15 ሺህ አርሶ አደር አባወራዎች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በትግራይ ክልል…

የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ግንባታ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ግንባታ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በተገኙበት ተካሄደ፡፡ የሰላም ግንባታ ማብሰሪያ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ…