Fana: At a Speed of Life!

የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን በሐመር እና በናፀማይ ወረዳዎች ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር እና በናፀማይ ወረዳ የሴቶችን የትምህርት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደጊያ ፕሮጀክትን የፋውንዴሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ወይዘሮ ሮማን በመርሐ ግብሩ…

ባለሃብቶች ብዙ የተፈጥሮ ፀጋ ያለውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተዋቀረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢንቨስትመንት አማራጮች የሚተዋወቁበት እና ገቢ የሚሰበሰብበት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ተዘጋጅቷል። መርሃ ግብሩ የክልሉን እምቅ የመልማት አቅም…

ባንኩ የወርቅ አምራቾችን ለማበረታታት ከዓለም አቀፍ የወርቅ ገበያ ላይ የ35 በመቶ ጭማሪ አድርጎ ለመግዛት መወሰኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወርቅ አምራቾችን ለማበረታታት ከዓለም አቀፍ የወርቅ ገበያ ላይ የ35 በመቶ ጭማሪ አድርጎ ለመግዛት መወሰኑን አስታወቀ። የባንኩ የከረንሲ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ አበበ ሰንበቴ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

ከ39 ሺህ በላይ ሃሰተኛ የብር ኖት ወደ ባንክ አካውንቱ ሊያስገባ የሞከረ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከ39 ሺህ በላይ ሃሰተኛ የብር ኖት ወደ ባንክ አካውንቱ ሊያስገባ የሞከረ ተጠርጣሪ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው…

በአፋር ክልል የአረንጎዴ አሻራ መርሃ- ግብር አየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአፋር ክልል የአረንጎዴ አሻራ መርሃ- ግብር አየተካሄደ ነው:: በመርሃ-ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳፉ ይገኛሉ:: በክልል ደረጃ 14 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል እቅድ የተያዘ ሲሆን ÷የዛሬው መርሃ ግብርም…

ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የችግኝና የመትከያ ቦታ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝና የመትከያ ቦታ ዝግጅት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በነገው ዕለት እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ይፋ ማድጋቸው ይታወሳል፡፡…

ባለፉት 11 ወራት በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበርበር ሊታጣ የነበረው ከ45 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 11 ወራት በሰራው የህግ ማስከበር ስራ በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበር ኢትዮጵያ ልታጣ የነበረውን 45 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን አስታወቀ፡፡ የጸረ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ከነዓን ማርክነህ በ25ኛ ደቂቃ እንዲሁም ጋቶች ፓኖም በ79ኛ ደቂቃ የቅዱስ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የማዕድን ሃብትን በዘላቂነት ለማልማት ያለመ የማዕድን ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኝ የማዕድን ሃብትን በዘላቂነት ለማልማት ያለመ የመጀመሪያው ክልል አቀፍ የማዕድን ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው። "የማዕድን ሀብት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘው ሲምፖዚየም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

የደቡብ ክልል የኢንተርፕራይዞች የምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የክልሉን የገጠርና ከተማ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛር በወላይታ ሶዶ ከተማ ከፍተዋል። ከምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛሩ በተጨማሪ የክልሉ የስራ እድል…