የሀገር ውስጥ ዜና ለ340 የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤት ተላለፈ Feven Bishaw Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ340 የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷2ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ለመተግበር የፖሊሶችን ካምፕ በጎበኙበት ወቅት የሰራዊቱ አባላት ካምፕ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት ቀናቶች አንጻራዊ የደመና ሽፋን መጨመር ይኖራል Feven Bishaw Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት ቀናቶች በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናቶች ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። ፋብሪካው 86 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በህብረተሰቡ ላይ ችግር ሲፈጥሩ የቆዩ ቡድኖች የመንግስትን የሠላም ጥሪ በመቀበል እጃቸውን እየሠጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ የመከላከያ ሠራዊቱ ከአካባቢው የፀጥታ ሀይል…
ስፓርት የኤልክላሲኮ የፍፃሜ ጨዋታ በሳዑዲ አረቢያ ይካሄዳል Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ሱፐር ካፕ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና (ኤልክላሲኮ) የሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው በሳዑዲ ኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ ስታዲየም ምሽት 4 ሰዓት ይደረጋል፡፡ በሱፐር ካፑ የግማሽ ፍጻሜ…
ስፓርት በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 10 ደረጃን በመያዝ አሸነፉ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል አስመዘገቡ። ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በዱባይ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያኑ የተሰጣቸውን ቅድሚያ ግምት አሳክተዋል። በዚህም በሁለቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ በየ50 ኪ.ሜትሩ እንዲቋቋም ተወሰነ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ በየ50 እና 120 ኪሎ ሜትር ርቀት እንዲቋቋም ተወሰነ። በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኢነርጂ ዘርፍ ቁጥጥር ስራ አስፈጻሚ ባህሩ ኦልጅራ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመስራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመስራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች። በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ለንደን በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታ ሁኔታን ለመቆጣጠር የድሮኖች ስምሪት ሊደረግ ነው Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታ ጥምር ኃይል በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ያለውን የፀጥታ ሁኔታን በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፤ የወንጀል መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል – ጠ/ሚ ጽ/ቤት Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX)…