የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ አድማሱ ታደሰ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በምክክሩ በጋራ በምንሰራባቸው ጉዳዩች ዙሪያ ተወያይተናል ሲሉ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካታች እንዲሆን በማድረግ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ተቋሙ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የሠራዊት አደረጃጀት እና ተቋማዊ የሪፎርም…
ፋና ስብስብ ኦሮማይ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተረጎመ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓሉ ግርማ ታላቅ ድርሰት የሆነው “ኦሮማይ” ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎሙ ተሰማ። መፅሀፉን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የተረጎሙት ዴቪድ ደ ጉስታ እና መስፍን ፈለቀ ይርጉ መሆናቸው ታውቋል። በ1970ዎቹ መቼቱን ያደረገው ኦሮማይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን የስንዴ ድጋፍ ተደረገ በሚል ያሰራጩት ዘገባ ስህተት ነው- አገልግሎቱ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ሰሞኑን ለስደተኞች የተደረገውን የስንዴ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት እንደተደረገ በማስመሰል የተሳሳተ መረጃ ማሰራጨታቸውን ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡ ሩሲያ ሰሞኑን የስንዴ ድጋፍ ያደረገችው ለተጠለሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎች፣ የፕላንና ልማት የምክክር መድረክ ተጀመረ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራልና የክልሎች የፋይናንስ፣ የገቢዎች፣ የፕላንና ልማት 29ኛው የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ውይይቱ ተግባራዊ እየተደገ ባለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ በደረሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ማዘኗን…
ፋና ስብስብ 598 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ቢትኮይን የጣለው ግለሰብ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጄምስ ሆዌልስ የተባለ ቀደምት የክሪፕቶከረንሲ አልሚ ሰው ሰሞኑን ፍርድ ቤት የሚወሰድ ጉዳይ አጋጥሞታል። ሰውየው "በዌልሷ ኒውፖርት ከተማ የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ላይ በስህተት የተጣለ ንብረቴን እንድፈልግ ይፈቀድልኝ" የሚል ጥያቄ ለከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀን 30 ሚሊየን ሊትር ፍሳሽ የሚያጣራ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ተመረቀ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቀን 30 ሚሊየን ሊትር ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የቦሌ አራብሳ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል:: ማጣሪያ ጣቢያው የከተማዋን የፍሳሽ ማጣራት አቅም ከአምስት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ በጎ ገጽታዋን መገንባት እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን በሚገባ በማወቅና ለሌላው ዓለም በማስተዋወቅ የሀገሪቱን በጎ ገጽታ መገንባት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለወጣቶች ከ100 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ተፈጠረ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ለወጣቶች 125 ሺህ 212 የሥራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ 100 ሺህ 682 ማሳካቱን የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ…