Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያ በሕብረቱ በሚደረገዉ ለውጥና ማሻሻያ እገዛ እንድታደርግ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ዶ/ር ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ምክትል ሊቀ-መንበር ሞኒክ ኢትዮጵያ በሕብረቱ በሚደረገው ለውጥ እና ማሻሻያ እገዛ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴና የዓለም ባንክ ግሩፕ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመዋል፡፡ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ካደረገው የ405…

ተቋማት ለመሰረተ ልማት ግንባታዎች ቁፋሮ ሲያከናውኑ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመናበብ መስራት እንደሚገቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋማት ለሚሰሯቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ቁፋሮ በሚያከናውኑበት ወቅት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመናበብ መስራት እንደሚገባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ በመዲናዋ በግልም ሆነ የመንግስት…

በሶማሌ ክልል በአዩን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በክልሉ ኖጎብ ዞን አይን ወረዳ ዳሪዳ ቀበሌ ባለ ሁለት ጋቢና ቶዮታ መኪና የኋላ ጎማ ወልቆ በመውደቁ የደረሰ ነው። በአደጋው የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ…

አምባሳደር አወል ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ስለሰራተኞች ስምሪትና ደህንነት ጉዳይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አወል ወግሪስ መሀመድ ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ስለሰራተኞች ስምሪትና ደህንነት ጉዳይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤቸውን በባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር የቆንስላዎችና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ  ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው አንደኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ እስካሁን ድረስ 1 ቢሊየን…

የጋዜጠኝነት እና የማህበረሰብ አንቂነት የሚና መደበላለቅ ድንበር ሊበጅለትና በሕግ ሊመራ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዜጠኝነት ሙያ እና ማህበረሰብን የማንቃት እንቅስቃሴ የሚና መደበላለቅ ችግር እየፈጠረ በመሆኑ ድንበር ሊበጅለትና በሕግ ሊመራ ይገባል ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ የሚዲያ ልማት ባለሙያው አቶ ሄኖክ ሰማእግዜር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም ሶስቱ ህጻናት ሲሆኑ÷ 1 ሺህ 14ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና…

በመዲናዋ ሰባተኛ የምገባ ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በአዲስ አበባ ሰባተኛ የምገባ ማዕከል ለማቋቋም የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሀና…

የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ የፍትህ እና ዴሞክራሲ ቋሚ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፣ የፍትህ እና ዴሞክራሲ ቋሚ ኮሚቴ ጋር መንግስት ሕግ ለማስከበር እየወሰደ ባለው እርምጃ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ አንዳንድ ዞኖች፥ ወረዳዎችና ከተሞች…