የሀገር ውስጥ ዜና በአምባሰል ወረዳ ራስ ጠቆሮ ጥብቅ ደን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ Feven Bishaw Jun 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ 8 ሄክታር የቆዳ ስፋት ባለው ራስ ጠቆሮ እየተባለ በሚጠራው ጥብቅ ደን ላይ የእሳት አደጋ መከሰቱ ተገለፀ፡፡ የእሳት አደጋው ከሰኔ 6 ቀን 2014ዓ.ም ሌሊት ጀምሮ የተከሰተ መሆኑ እና እስካሁን ድረስ መቆጣጠር…
ቢዝነስ በደቡብ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ11 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ11 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 13 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ስራ የተገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተያዘው ክረምት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል- አስተዳደሩ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በተያዘው በ2014ዓ.ም ክረምት የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል በዘጠኝ ችግኝ ጣቢያዎች ችግኝ የማፍላት የቅድመ ዘግጅት መደረጉን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ለማሳደግ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ማጠናከርና ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከአገሪቱ የማዕድን ኢንዱስትሪና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ጋር ተወያዩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ቦረማ ከተማ ገቡ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ ሶማሊላንድ ቦረማ ከተማ ገባ፡፡ ለልዑኩ የሶማሊላንድ ምክትል ፕሬዚዳንት አብዱራሂም አብዱላሂ ኢስማኢል አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሶማሌ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል አመራሮች በባህርዳር ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ከፍተኛ የመሰረተ ልማቶችን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል አመራሮችን ጨምሮ የዞንና የከተማ አስተዳደር አመራሮች በባህርዳር ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ትልልቅ መሰረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በጉብኝቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በካፋ ዞን በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን የቡና ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን የቡና ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ÷ቡና የክልሉ ልዩ እሴት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ከመንግስት የልማት ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የእቅድ ውይይት እያደረገ ነው Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከመንግስት የልማት ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የእቅድ ውይይት እያደረገ ነው። መድረኩን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስጀምረውታል። ውይይቱ መንግስት በልማት ዙሪያ ያለውን ፍላጎትና ቅድሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ያለመ ምክክር ተካሄደ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሶማሌ ክልል በሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ያለመ ምክክር ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን÷ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ያልተሰሩ የተከማቹ ስራዎች መኖራቸውን ጠቅሰው÷ ከለውጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እና ሕግን ለማስከበር የጸጥታ ኃይሎችን በየደረጃው ለማጠናከር ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት በክልሉ እየተስፋፋ መጥቷል ያለውን “ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እና ሕግን ለማስከበር” በየደረጃው የጸጥታ ኃይሎችን ማጠናከር በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ የጸጥታ ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው…