Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ጣሊያን የ22 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን ለተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚውል የ22 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴና የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ተፈራርመዋል። ብድሩ…

በሶማሌ ክልል በተያዘው ክረምት ከ847 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን የድርቅ አደጋ ለመቀነስ በተያዘው የክረምት ከ847 ሺህ ሄክታር በላይ መሬትን በማልማት ከ20 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።…

ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ስምምነቱን…

ድምጻዊ ዳዊት ነጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊ ዳዊት ነጋ (ድአመና) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ድምጻዊው ከአራት ቀናት በፊት ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና እክል በአዲስ ህይወት ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምፃዊ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሉሲዎቹ እና ለአዲስ አበባ ከተማ ልዑካን የ5 ሚሊየን ብር ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሴቶች ብሄራዊ ቡድን እንዲሁም በአንደኛው ሃገር አቀፍ የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለተሳተፈው ለአዲስ አበባ ከተማ ልዑካን ቡድን ለእያንዳንዳቸው የ5 ሚሊየን ብር ሽልማት አበርክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

በቀጣዮቹ አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በዚህም በሚቀጥሉት አስር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች እየተጠናከሩ…

የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በአዳማ አባ ገዳ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው። መድረኩ በሁለቱ ማህበረሰብ መካከል ያሉ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ማምጣት አላማ ያደረገ ነው ተብሏል።…

ፀረ-ህዝብ ኃይሎችን በማጥፋት በኩል ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ውጤታማ ስራ እየሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ህዝብ ኃይሎችን በማጥፋት በኩል ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ውጤታማ ስራዎችን እየሠራ መሆኑ ተገለፀ። በደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በኦሮሚያ ከምዕራብ አርሲ፣ ከቦረና፣ ከምዕራብና ምስራቅ ጉጅ፣ ከባሌና ከአርሲ ዞኖች እንዲሁም…

ኢትዮጵያ በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች። በውድድሩ ኢትዮጵያ በ4 ወርቅ፣ 6 ብር እና 4 ነሃስ በአጠቃላይ በ14 ሜዳልያ 5ኛ ደረጃ ይዛ ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል። በውድድሩ…